ከ«ጣልያንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጣልያንኛ''' የ[[ጣልያን]] ሃገር ብሄራዊ የመግባቢያ ቋንቋ ነው። በጣልያን ብቻ 60 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች ሲኖሩት በ ውጭበውጭ ሃገር 10 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች እና ከ125 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደ የውጭ ቋንቋቸው ይናገሩታል። ለምሳሌ በዋናነት [[ስዊትዘርላንድ]] ውስጥ ከሚነገሩ አራት ትልልቅ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ቋንቋው በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]]፣ [[ሊቢያ]]፣ [[ክሮሽያ]] እና [[ኢትዮጵያ]]ን ጨምሮ ሌሎች በጣልያን [[ቅኝ ግዛት]] ውስጥ የነበሩ ሃገሮችም ውስጥ ቀላል የማይባሉ ተናጋሪዎች አሉት። በዋና ተናጋሪ ብዛት ከአለማችን 20ኛ ደረጃን ይይዛል።
 
[[መደብ:ጣሊያንኛ]]
 
[[en:Italian language]]