ከ«ትሪቶን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

3 bytes removed ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
[[ስዕል:RomaBerniniFontanaTritone.JPG|thumb|250px|የአረመኔ ጣኦት ትሪቶን ሀውልት በ[[ሮማ ፓፓ]] [[8 ኡርባን]] ትዕዛዝ በ1634 ዓ.ም. በ[[ሮማ]] ከተማ ተሠርቶ እስካዛሬ ይቆማል።]]
'''ትሪቶን''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Τρίτων) በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አረመኔ]] [[ሃይማኖት]]ና [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምላክ ነበረ። የ[[ፖሰይዶንፖሠይዶን]] (የባሕሮች ዋና አምላክ) እና የ[[አምፊትሪቴ]] ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የ[[ዓሣ]] ሲሆን፣ ልዩ የ[[ዛጎል]] ቀንድ ይነፋል።
 
በአንዳንድ የግሪክ ደራሲ እንደ [[ፒንዳር]]፣ [[ሄሮዶቱስ]]፣ [[አፖሎኒዮስ ሮዲዮስ]]፣ [[ሉኮፍሮን]]ና [[ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ]] ዘንድ፣ ትሪቶን የ[[ሊብያ]] ንጉሥ ሲሆን መኖርያው በ[[ትሪቶኒስ ሀይቅ]] አጠገብ ተገኘ። በዚሁ ሚና [[ያሶንና አርጎናውቶች]] በሚልባለውበሚባለው አፈታሪክ ይጫወታል።
 
ጣልያናዊ መኖኩሴ [[አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ]] ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ ([[1490]] ዓ.ም. የታተመ)፣ ትሪቶን ከ[[ካም]] ልጆች አንዱ ሲሆን በ[[ናምሩድ]] 18ኛው አመት በሊብያ ሠፈረና መጀመርያው የሊብያ ንጉሥ ሆነ፤ ከዚያ በቤሉስ 56ኛው አመት [[ያኑስ]] ወደ ሊብያ ደረሰና የትሪቶን ልጅ [[ሃሞን]] ተከተለው። በዚህ ዜና መዋዕል አቆጣጠር ትሪቶን በሊብያ የነገሠ ምናልባት ከ2410 እስከ 2315 ዓክልበ. ግድም ነበር።
20,425

edits