ከ«ትሪቶን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:RomaBerniniFontanaTritone.JPG|thumb|250px|የአረመኔ ጣኦት ትሪቶን ሀውልት በ[[ሮማ ፓፓ]] [[8 ኡርባን]] ትዕዛዝ በ1634 ዓ.ም. በ[[ሮማ]] ከተማ ተሠርቶ እስካዛሬ ይቆማል።]]
'''ትሪቶን''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Τρίτων) በ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አረመኔ]] [[ሃይማኖት]]ና [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምልካ ነበረ። የ[[ፖሰይዶን]] (የባሕሮች ዋና አምላክ) እና የ[[አምፊትሪቴ]] ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የ[[ዓሣ]] ሲሆን፣ ልዩ የ[[ዛጎል]] ቀንድ ይነፋል።