ከ«ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: yi:פיאדאר דאסטאיעווסקי
Robot-assisted disambiguation: አለም - Changed link(s) to ምድር
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Dostoevsky.jpg|right|thumb]]
'''ፍዮዶር ሚኸየሎቪች ዶስቶየቭስኪ''' ከ[[ሩስያ]] ምርጥ ደራስያን መካከል የሚቆጠር እና በ[[ምድር|አለም]] የሥነ-ጽሁፍ መድረክ አሻራውን ትቶ ለማለፍ የቻለ ሰው ነው። ከሱ በኋላ የተነሰ የአውሮጳ ጸሃፍያን፣ ፈላስፋወችና ስነ ልቡና ተመራማሪወች፣ ከ[[ፍሬድሪች ኒሺ]] እስከ [[ሲግመን ፍሮይድ]]፣ ከ[[ፍራንዝ ካፍካ]] እስከ [[ዣን ፖል ሳርት]] ድረስ ጉልህ የ[[ስነ-ሰብእ]] እና የ[[ስነ-ልቦና]] መርማሪነቱን መስክረውለታል።
 
ዶስቶየቭስኪ በሩስያ ዋና ከተማ [[ሞስኮ]] (መስኮብ) ውስጥ እ.ኤ.አ በኦክቶበር 30፣ [[1821 እ.ኤ.አ.|1821]] ተወለደ። አባቱ ቀድሞ የጦር ሰራዊቱ ሃኪም የነበረ ሲሆን በጣም ጠጪ እና ጢሰኞቹም ላይ ግፍን ያበዛ እንደነበር ይወሳል። ይህም በመሆኑ ይመስላል በገዛ ጭሰኞቹ እጅ ህይወቱ ሊያልፍ የበቃው።