ከ«ሪቻርድ ኒክሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.5.1) (ሎሌ ማስተካከል: ru:Никсон, Ричард Милхауз
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: jv:Richard Nixon; cosmetic changes
መስመር፡ 4፦
ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ማዕረጋቸን የተዉት እሳቸው ብቻ ሆነው፤ ምክትላቸው [[ጄራልድ ፎርድ]] የዘመናቸውን ትርፍ ጨረሱ።
 
መንግሥታቸው በሁከቶች የተመላ ነበር። ከመጀመሩ ቀዳሚው [[ሊንደን ጆንሰን]] ጦርነት በ[[ቬት ናም]] አወረሷቸው። ይህም ጦርነት በ[[አሜሪካ]] ውስጥ ብዙ ተቃራኒዎች ነበሩት። ኒክሰን ግን ጦርነቱን ስላልጨረሱት፣ ነገር ግን ወደ [[ላኦስ]]ና [[ካምፖድያ]] ስላስፋፉት፣ ለሰላም የሚጮህ ወገን በሃይል ሠለፉ። በሠልፎቹ ጫፍ በ[[ኤፕሪል]]ና በ[[መይ]] [[1971 እ.ኤ.አ.]]፣ በ[[ዋሺንግቶን ዲሲ]] የጸረ ጦርነት ሰልፈኞች እጅግ በዙና ከተማው ተሞላባቸው። ሠራዊቱ ተጠራና ፖሊሶቹ ከ12 ሺ በላይ ያዙ። ኒክሰን ከዚህ በኋላ ጦርነቱን አስጨረሱ፣ ለሁለተኛ ዘመን በ[[1972 እ.ኤ.አ.]] ተመረጡ። በዚህ ዘመን በ[[ዋተርጌት ቀውስ]] በወንጄል ተከሰሱና ማዕረጋችውን ተዉ።
 
{{መዋቅር}}
መስመር፡ 55፦
[[it:Richard Nixon]]
[[ja:リチャード・ニクソン]]
[[jv:Richard Nixon]]
[[ka:რიჩარდ ნიქსონი]]
[[kn:ರಿಚರ್ಡ್ ನಿಕ್ಸನ್]]