ከ«ነነዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ነነዌ''' የ[[አሦር]] ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በ[[ጤግሮስ ወንዝ]] ምሥራቅ ዳርቻ በ[[ሞሱል]] ዙሪያ አሁን አለ።
 
በ''[[ኦሪት ዘፍጥረት]]'' 10፡11 መሠረት የ[[ሴም]] ልጅ [[አሦር (የሴም ልጅ)|አሦር]] ከ[[ሰናዖር]] ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ [[ናምሩድ]] ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር (ወደ ሀገሩ) ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ። በጥንታዊ የ[[ግሪክ]] ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ [[ኒኑስ]] የነነዌ መስራችና የአሦር መጀመርያ ንጉስ ነበረ።
 
ነነዌ ከጥንት ጀምሮ ከ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ከተማ-አገር ይገዛ ነበር። እንደ አሹር ከ1440 እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ በ[[ሚታኒ]] ይቆጣጠር ነበር። ትልቅ ከተማ ነበረ። በ713 ዓክልበ. ንጉሥ [[ሰናክሬም]] የአሦርን ዋና ከተማ ወደ ነነዌ መለሠው።
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
Line 7 ⟶ 11:
<references/>
 
*
[[መደብ:አሦር]]
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
 
[[en:Nineveh]]