ከ«ያኑስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: an, bg, bs, ca, cs, da, de, el, eo, es, et, fa, fi, fr, gl, he, hr, hu, ia, id, it, ja, ka, kn, ko, la, lt, mk, nl, nn, no, pl, pt, ro, ru, simple, sk, sl, sr, sv, tr, uk, zh
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ያኑስ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ ''Janus'') በ[[ሮሜ]] [[አረመኔ]] ሃይማኖት ውስጥ ጣኦት ወይም አምላክ ነበረ። የወሩ ስም [[ጃንዩዌሪ]] የመጣ ከሱ ነው።
 
በሮማውያን ትውፊቶች ዘንድ ያኑስ መጀመርያ በ[[ጣልያን]] ([[ላቲዩም]]) ይነግሥ ነበር፤ መንግሥቱንም ከ[[ሳቱርን]] ወይም [[ካም|ካሜሴ]] ጋር ይይዝ ነበር። ከዚህ በላይ የ[[ጄኖቫ]] ከተማ መስራች እንደ ነበር የሚል ልማድ አለ።
 
[[ማርቲን ዘኦፓቫ]] (1240 ዓ.ም. ገደማ)፣ የ''[[ሚራቢሊያ ዑርቢስ ሮማይ]]'' ኋለኛ ቅጂዎች፣ እና የ[[ጆቫኒ ዲ ማሪንዮላ]] ''ክሮኒኮን ቦሄሞሩም'' (1347 ዓ.ም.) ሁላቸው ሲስማሙ፣ ወደ ጣልያን አገር ፈልሶ [[ሥነ ፈለክ]]ን ፈጥሮ [[ናምሩድ]]ንም ያስተማረው የ[[ኖህ]] አራተኛ ወንድ ልጅ ያኑስ ነበረ።