ከ«ራዲዮ ሞገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.5) (ሎሌ መጨመር: lb:Radiowell |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 5፦
የራዲዮ ሞገድ ተቀባይ [[አንቴና]]ወች ሲተለሙ ለሚቀበሉት ሞገድ ርዝመት ተመሳሳይ ቁመት እንዲኖራቸው ተደርጎ ነው። ለዚህ ነው የ[[ራዲዮ]] አንቴናወች ረጅም የሆኑት። ርዝመታቸው ከሚቀበሉት ሞገድ አንጻር አጭር የሆኑ አንቴናወች ሞገድ የመቀባልቸው ሃይል የተዳከመ ነው።
ሰው ሰራሽ የራዲዮ ሞገዶች መረጃን ለመለዋወጥና ዜና ለማሰራጨት ሲያገለግሉ ከ100 አመት በላይ አስቆጥረዋል። ራዲዮን፣ [[
ከዚህ በተጨማሪ የራዲዮ ሞገዶች ነገሮችን "ለማየት"ም ሲያገለግሉ ይታያሉ። [[ራዳር]] ከኒህ ወገን ሲሆን የሚሰራውም የራዲዮ ሞገዶችን ርቀው ወዳሉ ነገሮች በመላክ ነጥረው ሲመለሱ የሚወስዱትን ሰዓት በመለካት ሩቅ ያሉ ነገሮችን "ለማየት" ይረዳል። በተረፈ ራዳር መሬት ውስጥ ተቀብሮ ያለን [[ቤንዚን]] መርምሮ ለማግኘት፣ የ[[አፈር]]ን ኬሚካላዊ ባህርይ ለማወቅ ይረዳል።
|