ከ«እስክንድርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የቦታ መረጃ | ስም = እስክንድርያ | native_name = Ⲣⲁⲕⲟⲧⲉ Rakotə | አገር = ግብጽ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
| ስም = እስክንድርያ
| native_name = Ⲣⲁⲕⲟⲧⲉ Rakotə
| አገር = ግብጽግብፅ
| ክፍላገር = እስክንድርያ
| lat_deg = 31
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''እስክንድርያ''' ወይንም '''አሌክስዳንድርያ''' በ331ዓ.ዓ. በ[[ታላቁ እስክንድር]] የተመሰረተች የጥንቱ ዘመን ታላቅ ከተማ ነበረች። በግብጽ አገር በግሪኮች የተመሰረተችው ይች የባህር ጠረፍ ከተማ በዘመኑ በምድር ላይ ከነበሩት ሁሉ ታላቅ የነበረውን [[የእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት]] በመያዝ ትታወቃለች። ስለሆነም ብዙ ስማቸው እስካሁን የሚጠሩ የግሪክ ተመራማሪዎች በዚች ከተማ ኖረዋል። ታዋቂው የ[[ጂዎሜትሪ]] ተማሪ [[ዩክሊድ]] በዚች ከተማ ይኖር እንደነበር ይጠቀሳል። በሌላ ጎን የጥንቱ ዘመን አለም አቀፍ አሰድናቂ የሚባለው የ[[ባህር ፋኖስ]] በዚሁ ከተማ ይኖር ነበር። እስክንድርያ፣ ከተቆረቆረ ጀምሮ ለሚቀጥሉት 1000 ዓመታት የ[[ግብፅ]] ዋና ከተማ በመሆን አገልግሏል። በኋላ ግብጽ በ[[መስሊሞች]] ስትወረር ዋና ከተማው ወደ ፉስታት [[ካይሮ]] ተዛወረ።
 
 
[[File:Alexandria panorama.jpg|thumb|center|800px|]]
[[መደብ: ግብጽግብፅ]]
 
{{Link FA|af}}