ከ«ሰሜን ተራራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.4) (ሎሌ ማስተካከል: it:Monti Semien
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
[[ስዕል:SemEn_terara.jpg|400px|right|thumb| የሰሜን ተራሮች]]
|ስም = ሰሜን ተራራ ፓርክ
 
|infoboxwidth= 350px
|ስዕል = [[Image:SemEn_terara.jpg|350px|ስሜን ተራራ]]
|ስዕልcaption = [[ሰሜን ተራራ]]
|አገር = [[ኢትዮጵያ]]
|ዓይነት = ተፈጥሯዊ
|መመዘኛ = c(vii)(x)
|ID = 9
|አካባቢ = አፍሪካ
|ዓመት = 1970
|አደጋ =
|Extension =
|locmapin = Ethiopia
|relief = 1
|latitude = 13.24
|longitude =38.37
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
}}
የ '''ሰሜን ተራራ''' በስሜን [[ጎንደር]] የሚገኝ የተራሮች ሰንሰንስለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ [[ራስ ዳሸን]] በኒሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ [[ዋልያ]]፣ [[ቀይ ቀበሮ]]፣ [[ጭላዳ ዝንጀሮ]]፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያወችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ [[ሆሜር]] በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ ሰሜን ተራራ ነው ተብሎ ይታመናል።