ከ«ጄረሚ ቤንታም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|220px|ጄረሚ ቤንታም '''ጄረሚ ቤንታም''' (15 የካቲት 1748–6 ሐምሌ ...»
 
ሎሌ መጨመር: simple:Jeremy Bentham; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Fileስዕል:Jeremy Bentham by Henry William Pickersgill detail.jpg|thumb|220px|ጄረሚ ቤንታም]]
'''ጄረሚ ቤንታም''' (15 የካቲት 1748–6 ሐምሌ 1832) የነበረ እንግሊዛዊ [[ፈላስፋ]]፣ [[ሕግ ተማሪ]]፣ እና [[ማህበረሰብ አዳሽ]] ነበር። በአሁኑ ዘመን [[ጠቃሚያዊነት]] (ዩትልተሪያኒዝም) እና [[የእንስሳት መብት]] ጀማሪ ተብሎ ይታወቃል።
 
ቤንታም የ[[ለዘብተኝነት]] (ሊብራሊዝም) ዋና ተሟጋች እንደሆነ ግንዛቤ አለ። ቤተ እምነትና መንግስት እንዲለያዩም ይደግፍ ነበር። የሴቶች እኩልነት፣ የመፋታት መብት፣ የባርነት መቅረትን፣ የሞት ፍርድ መቅረትን፣ ተጨባጭ የሰውነት ቅጣት መቅረትን፣ የአንድ አይነት ጾታ ግንኙነት ወንጀል መሆን መቆምን፣ ፓንቶኮፖን የሚባለውን የእስር ቤት አይነት ስራን፣ የመናገር ነጻነትን የወልድ ብድርንና ባጠቃላይ መልኩ ዘመናዊ ለዘብተኞች የሚድገፏቸውን አቋሞች ይደግፍ ነበር። ተማሪወቹ፣ [[ጆን ስቱዋርት ሚል]] እና [[ሶሺያሊዝም]]ን የፈለሰፈው [[ሮበርት ኦወን]] የለዘብተኝነት ርዕዮተ አለሙን በማስፋፋት ስሙን እንዲገን አስተዋጽዖ አድርገዋል። ቤንታም ለግለሰብና ለኢኮኖሚክ ነጻነት ተሟጋች ነበር።
 
ባጠቃላይ መልኩ ቤንታም በዘመናዊ አስተያየቶች ላይ በራሱ ስራና በተማሪወቹ (ለምሳሌ [[ስቱዋርት ሚል]] እና [[ሶሺያሊዝም]]ን ፈጣሪው [[ሮበርት ኦን]])ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደረገ ሰው ነበር። ስለሆነም በብዙዎች ዘንድ እንደሚታመነው በታሪክ ዋናው የ[[ጠቃሚያዊነት]] ፍልስፍና አራማጅ ይሄው ሰው ነው።
 
[[Categoryመደብ:የእንግሊዝ ሰዎች]]
[[መደብ: ፈላስፋዎች]]
 
[[brarz:Jeremyجريمى Benthamبنتام]]
[[bg:Джереми Бентъм]]
[[etbr:Jeremy Bentham]]
[[ca:Jeremy Bentham]]
[[cs:Jeremy Bentham]]
[[da:Jeremy Bentham]]
[[de:Jeremy Bentham]]
[[et:Jeremy Bentham]]
[[en:Jeremy Bentham]]
[[es:Jeremy Bentham]]
[[huet:Jeremy Bentham]]
[[eu:Jeremy Bentham]]
[[fa:جرمی بنتام]]
[[fi:Jeremy Bentham]]
[[fr:Jeremy Bentham]]
[[kohe:제러미ג'רמי 벤담בנת'ם]]
[[hi:जेरेमी बेन्थम]]
[[pmshu:Jeremy Bentham]]
[[id:Jeremy Bentham]]
[[is:Jeremy Bentham]]
[[it:Jeremy Bentham]]
[[ja:ジェレミ・ベンサム]]
[[he:ג'רמי בנת'ם]]
[[ko:제러미 벤담]]
[[la:Ieremias Bentham]]
[[lt:Jeremy Bentham]]
[[hu:Jeremy Bentham]]
[[arz:جريمى بنتام]]
[[nl:Jeremy Bentham]]
[[ja:ジェレミ・ベンサム]]
[[no:Jeremy Bentham]]
[[pms:Jeremy Bentham]]
[[pl:Jeremy Bentham]]
[[pms:Jeremy Bentham]]
[[pt:Jeremy Bentham]]
[[ro:Jeremy Bentham]]
[[ru:Бентам, Иеремия]]
[[simple:Jeremy Bentham]]
[[sk:Jeremy Bentham]]
[[sl:Jeremy Bentham]]
[[sr:Џереми Бентам]]
[[fi:Jeremy Bentham]]
[[sv:Jeremy Bentham]]
[[tr:Jeremy Bentham]]