ከ«ጉጃራቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: zh-yue:古吉拉特話
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Gujarati.png|right|frame|ጉጃራቲ ፊደል በዛሬው ቋንቋ ሊቃውንት "[[አቡጊዳ]]" ይባላል።]]
'''ጉጃራቲ''' ('''ગુજરાતી''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] የሚገኝ ቋንቋ ነው። በዓለሙ ውስጥ በ46 ሚልዮን ሰዎች ይናገራል፤ ከነዚህም 45.5 ሚልዮን በ[[ህንደኬ]]፣ 250,000 በ[[ታንዛኒያ]]፣ 150,000 በ[[ዩጋንዳ]]፣ 100,000 በ[[ፓኪስታን]]ና 50,000 በ[[ኬንያ]] አሉ። በሕዝብ ብዛት የዓለሙ 23ኛ ቋንቋ ነው። በምእራብ ህንደኬ ያለው የ[[ጉጃራት]] ክፍላገር ይፋዊ ቋንቋ ነው።
|map=[[Image:Gujaratispeakers.png|center|300px]]<center><small>Distribution of native Gujarati speakers in India</center></small>
 
== ታሪክ ==