ከ«በልግራድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.6.5) (ሎሌ መጨመር: lad:Belogrado
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''በልግራድ''' ('''Београд''') የ[[ሰርቢያ]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 21.63 ሚሊዮን ሰዎች ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |44|50|N|20|30|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ሥፍራው መጀመርያው የተሠፈረው 280 ዓክልበ. አካባቢ በ[[ኬልቲክ]] ነገድ [[ስኮርዲስኪ]] ሲሆን ስሙ '''ሲንጊዱን''' ተባለ። ወደ [[ሮሜ መንግሥት]] በተጨመረበት ወቅት ስሙም በርማይስጥ '''ሲንጊዱኑም''' ሆነ። ስሙ ''በልግራድ'' (ማለት «ነጭ ከተማ») መጀመርያ የተመዘገበ በ[[870]] ዓ.ም. ጀምሮ ነው።