ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 21፦
:6. አንድ ሰው የሌላውን ሚስት በግፍ ቢወስድ፣ ሰውዬው ይገደል።
:7. የሰው ሚስት ሌላውን ሰው በማዳራት ብትወስድ፣ ሴቲቱ ትገደል፣ ወንዱ ግን ነጻ ነው።
:8. አንድ ሰው የሌላውን ገረድ በግፍ ቢወስድ፣ ሰውዬው 5 [[ሰቅል]] (ብር) ይክፈል።
:9. አንድ ሰው የመጀመርያ ግዜ ሚስት ቢፈታ፣ አንድ ምናን[[ምና]]ን (60 ሰቅል) ይክፈላት።
:10. አንድ ሰው ጋለሞታን ቢፈታ፣ ግማሽ ምናን (30 ሰቅል) ይክፈላት።
:11. አንድ ሰው ያለ ትዳር ውል ጋላሞታን ቢወስድ፣ ብር መክፈል የለበትም።