ከ«ሶማሊላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: os:Сомалиленд
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:LocationSomaliland3.png|350px|thumb|ሶማሊላንድ (ጥር 2003 ወሰኖች)]]
'''ሶማሊላንድ''' እውቅና ያልተሰጠው በስራው ግን እንደ አንድ ልዑላዊ ሃገር የሚንቀሳቀስ በ[[አፍሪካ]] ቀንድ በሰሜን ምስራቅ [[ሶማሊያ|ሶማሌ]] የሚገኝ አካል ነው። በ1983፥በ[[1983]]፥ የሶማሊላንድ ህዝብ ነጻነቱን አውጆ ከሶማሌ 18 ክፍለ ሃገራት 5ቱን አካቶ ይዟል። ይህም በ[[ጅቡቲ]] በ[[ኢትዮጵያ]] በቀድሞው [[የጣልያን ሶማሊላንድ]]ና በ[[አዴን ጎልፍ]] የሚካለለውን 137,600 ኪሎሜትር ካሬ የሚሸፍነውን ቦታ ከሞላ ጎደል ይሸፍናል። የሶማሊላንድ ዋና ከተማ [[ሃርጌሳ]] ነው።
 
እውቅና ባያገኝም አካሉ ሳይዋዥቅ እንደ [[መንግስት]] እየሰራ ይገኛል። በ[[መስከረም 18]] ቀን [[1998]] በተደረገው የከተሞች የሊቀመንበርና የህዝብ ተወካዮች ምርጫ ኡዱብ ፓርቲ ሲያሸንፍ በተለያዩ ታዛቢዋ ትክክለኛና ነጻ ምርጫ እንደ ነበር ዘገባ ቀርቧል። ይህም ሶማሊላንድ ላቀረበችው የእውቅናው ጥያቄ ድጋፍ ይሰጣል የሚሉ ወገኖች አሉ።