ከ«የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት''' በ1978 ዓ.ም በኩራዝ አሳታሚ ድርጅት የታተመ መጽሃፍ ሲሆን ...»)
 
'''የማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላት''' በ1978 ዓ.ም በ[[ኩራዝ አሳታሚ ድርጅት]] የታተመ መጽሃፍ ሲሆን የ[[ማርክስ|ማርክሲዝም]] [[ሌኒን|ሌኒንዝም]]ም እርዮተ አለም ወደ አማርኛ ለመተርጎም በሚደረገው ስራ ላይ የርዕዮቱን ቃላት ፍቺ በማርኛ ለማስቀመጥ የሚሞክር ስራ ነው። ምንም እንኳ የ[[ሶሺያሊዝም]]ን ስርዓትን ለማስተማር የተቀመጠ መጽሃፍ ቢሆንም፣ ጥቅሙ ግን ከ[[ፍልስፍና]]፣ ከ[[መዝገበ ቃላት]]ና ከ[[ታሪክ]] አንጻር ከፍተኛ ነው። <ref>Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com</ref>
 
[[ስዕል:MarxDictionary.pdf|thumb|left|500px300px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/wiki/%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:MarxDictionary.pdf] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ|page=1]]
 
== ምስጋና ==
13,553

edits