ከ«ውድድር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ሥነ ለውጥ» ወደ «ለውጥ» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:Tangent to a curve.svg|thumb|200px|width=150|length=150| የ[[ፈንክሽኑ]] ግራፍ (ምስል) በጥቁር የተሳለው ሲሆን፣ የ [[ታካኪ]] መስመሩ ደግሞ በቀይ ደምቋል። የታካኪ መስመሩ [[ኩርባ]] ፈንክሽኑ በሚታየው ነጥብ ላይ ካለው [[ለውጥ]] ጋር እኩል ነው]]
 
በ[[ካልኩለስ]] ትምህርት፣ ''' [[ለውጥ]] ''' ማለት የአንድ ፈንክሽን [[ግቤት]] (ኢንፑት) ሲለወጥበመቀየሩ የፈንክሽኑምክንያት የዚያ ፈንክሽን [[ውጤት]] የሚለወጥበትን መጠን መለኪያ ዘዴ ነው። በሌላ አነጋገር፣ '''ለውጥ''' ማለት አንድ '''መጠን''' በሌላ '''መጠን''' መቀየር ምክንያት የሚያሳየውን ለውጥእድገት ወይም ክስመት መለኪያ ዘዴ ነው። ለምሳሌ የአንድ እቃን የአቀማመጥ '''ለውጥ''' ከጊዜ አንጻር አገኘን ስንል፣ ያ እቃ በአንዲት ቅጽበት ያለውን [[ፍጥነት]] አገኘን እንደማለት ነው።
 
የአንድ ፈንክሽን ምስል '''ለውጥ''' በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ሲሰላ፣ በዚያ ነጥብ ላይ ለዚያ ፈንክሽኝ በጣም ቀራቢ የሆነውን ቀጥተኛ መስመር ከማግኘት ጋር ምንም ለውጥ የለውም። [[የውኑ ቁጥር]] ዋጋቸው ለሆኑ ፈንክሽኖች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያላቸው ለውጥ፣ በዚያ ነጥብ ላይ ከሚያልፍ [[ታካኪ]] መስመር [[ኩርባ]] ጋር እኩል ነው። ብዙ [[ቅጥ]] ባላቸው ኅዋወች ለሚኖሩ ፈንክሽኖች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያለ የአንድ ፈንክሽን ለውጥ በዚያ ነጥብ ላይ ካለ [[ሊኒያር ለውጥ]] ጋር እኩል ነው <ref>Differential calculus, as discussed in this article, is a very well-established mathematical discipline for which there are many sources. Almost all of the material in this article can be found in Apostol 1967, Apostol 1969, and Spivak 1994.</ref> ።