ከ«ጥላ ብዜት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 1፦
የ'''ዶት ብዜት''' በሂሳብ ጥናት፣ ሁለት እኩል አባል ያላቸውን የቁጥር ድርድሮች በመውሰድ፣ የአንዱን ድርድር በሌላው ድርድር አንድ ባንድ በማባዛትና የኒህን ውጤቶች ድምር የምናገኝበት ስሌት ነው። ይህ ስሌት በተለይ ለ[[ቬክተር|ቬክተሮችጨረሮች]] እጅግ ጠቃሚ ነው።
 
ለምሳሌ ሁለት የቁጥር ድርድሮች '''a''' = [''a''<sub>1</sub>, ''a''<sub>2</sub>, ... , ''a''<sub>''n''</sub>] እና '''b''' = [''b''<sub>1</sub>, ''b''<sub>2</sub>, ... , ''b''<sub>''n''</sub>] ቢሴጡን፣ የዶት ብዜታቸው እንዲህ ይገኛል፡
:<math>\mathbf{a}\cdot \mathbf{b} = \sum_{i=1}^n a_ib_i = a_1b_1 + a_2b_2 + \cdots + a_nb_n </math>
Σ እዚህ ላይ የ[[መደመሪያ]] ምልክት ሲሆን ''n'' ደግሞ የቬክተሩየጨረሩ(ቬክተሩ) [[ቅጥ]] ነው።
 
ሁለት ባለ ሁለት ቅጥ የቁጥር ድርድሮች [a,b] እና [c,d] ቢሰጡ፣ የዶት ብዜታቸው ይሄ ነው፡ ac + bd.
መስመር፡ 62፦
*የ[[ማግኔት ፍለክስ]] የ[[ማግኔት መስክ]]ና የ[[ስፋት]] ቬክተሮች ዶት ብዜት ነው።
 
[[መደብ :ቬክተርጨረር]]