ከ«ጨረር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
[[Image:Vector AB from A to B.svg|right|thumb|ከነጥብ ''A'' ወደ ''B'' የሚሄድ ቬክተር]]
 
'''ቬክተርጨረር''' (ቬክተር) ማለት በሂሳብና የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት፣ [[አቅጣጫ]]ና [[መጠን]] ያለው ማንኛውም መለኪያ ማለት ነው። ይህም ምንነታቸውን ለመገንዘብ መጠናቸው ብቻ አስፈላጊ ከሆኑ መለኪያወች ይለያል። ለምሳሌ ያንድ ነገር ግዝፈት ወይም በአንድ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪወችተማሪወችን ብዛትንብዛት ለማወቅ አቅጣጫ አያስፈልግም። ስለዚህ ይህን ጉዳይ የምንለካበት መለኪያ [[ነጠላ ቁጥር]] ( [[ስኬላር]]) ይባላል። በተቃራኒ አንድ መኪና ወደየት እንደተጓዘ እንደሆነ ለማወቅ መጀመሪያ ከኛ ያለውን ርቀት (መጠን) እና ቀጥሎ አቅጣጫውን ማወቅ ግድ ይላል። ርቀቱን ብቻ ማወቅ መኪናው ወዴት እየተጓዘ እንደሆን ለማወቅ አይረዳም።
 
{{ መዋቅር}}