ከ«ሪቻርድ ፓንክኸርስት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 7፦
ከአብዮቱ መነሳት በኋላ፣ በ1976 ሪቻር [[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን]] ለቀው ወደ [[እንግሊዝ አገር ተሰደዱ። በዚያውም የ [[:en:School of Oriental and African Studies]] እና [[:en:London School of Economics]] ጥናት ጓድ ከሆኑ በኋላ የ[[:en:Royal Asiatic Society]] ቤተ መጻህፍትኛ ሆኑ<ref name="close" />። እ.ኤ.አ በ1986፣ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ በስደት አቋርጠውት የነበረውን የኢትዮጵያ ጥናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጠሉ .<ref name="history" />
 
በ[[ሮማ]] ቆሞ የነበረውን የ[[አክሱም ሃውልት]] ወደ ኢትዮጵያ ለማስመልስ የሚደረገውን ጥረት በመምራት እ.ኤ.አ. 2008 ሃውልቱ በአክሱምበ[[አክሱም]] መልሶ እንዲተከል አድርገዋል<ref name="history" />። ለኢትዮጵያ ጥናት ባደረጉት ጥረት የ[[:en:Officer of the Order of the British Empire]]ን ማዕረግ በ[[:en:Queen's Birthday Honours]] ተሸልመዋል<ref>LondonGazette፣12 June 2004</ref> ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፐንክኸርስት ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ በዙ መጻህፍትን በመድረስ ይታወቃሉ።
 
ዶክተር ፐንክኸርስት፣ ባጠቃላይ 400 ጽሑፎችን ለአለም አቀፍ ማጋዚኖች ሲያቀርቡ፣ 22 መጽሓፎችን በትብብር እና 17 መጽሓፎችን በራሳቸው ፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት ደርሰዋል።
 
== ማጣቀሻ ==
*[http://www.abyssiniacybergateway.net/ethiopia/history/pankhurst-bibliography.html "A Bibliography of the Published Writings of Richard Pankhurst"], compiled by Rita Pankhurst