ከ«ቮሮኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: uk:Виро
r2.5.2) (ሎሌ ማስተካከል: ce:Vorohoyn mettan ga; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''ቮሮኛ''' ('''võro kiil´'''), የ[[ቮሮ ሕዝብ]] ቋንቋ ነው። በ[[ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ቤተሰብ]] ወስት ያለ በደቡብ [[ኤስቶኒያ]]ም የሚገኝ ቋንቋ ነው። የ[[ፊንላንድኛ]]፣ የ[[ኤስቶንኛ]] ቅርብ ዘመድ ነው። በ70,000 ሰዎች ይናገራል።
 
የቋንቋው ስፋት በጣም ትንሽ በመሆኑ፣ በኤስቶኒያ ውስጥ በ26 ትምህርት ቤቶች ከሳምንቱ በ1 ቀን ብቻ ያስተምሩታል። አንድ ጋዜጣ በቮሮኛ አለ፤ በየወሩ 2 ጊዜ የወጣል።
 
የሥነ-ጽሑፉ መጀመርያ በ[[1679]] ዓ.ም. የታተመው አዲስ ኪዳን ትርጉም ነበር። የሚጻፍበት በ[[ላቲን ፊደል]] ሲሆን በቮሮኛ ተራ የሆነ 'q' የሚያመለክተው በጉሮሮ ውስጥ የሚሰማ እንደ 'አሊፍ የሆነ ድምጽ ይመስላል።
 
አንዳንዴ የራሱ ቋንቋ ሳይሆን እንደ ኤስቶንኛ ቀበሌኛ ይቆጠራል። ነገር ግን ከኤስቶንኛ ያለው ልዩነት ብዙ ነው።
መስመር፡ 26፦
|}
{{interWiki|code=fiu-vro}}
 
[[Categoryመደብ:ፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋዎች]]
 
[[af:Võro]]
Line 33 ⟶ 34:
[[br:Voroeg]]
[[ca:Võro]]
[[ce:ВоьроVorohoyn моттmettan ga]]
[[cs:Võruština]]
[[de:Võro]]