ከ«በቂና አስፈላጊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
መጀመሪያ ምሳሌዎችን እንይ፡
:: ለማየት አይን '''አስፈላጊ''' ነው -- ሲተረጎም፣ ለማየት የአይን መኖር መሟላት አለበት። በሌላ አነጋገር አይን ከሌለ ማየት አይቻልም።
:: አለሙ የአበበ አጎትአባት ለመሆን ጾታው ወንደ መሆኑ '''አስፈላጊ''' ነው። -- ሲተረጎም የመጀመሪያው ድንጋጌ (አባትነት) እውነት እንዲሆን የጾታው ወንድ መሆን መሟላት አለበት።
 
P የተባለ አረፍተ ነገር (ድንጋጌ) Q ለተባለ ድንጋጌ እውነት መሆን '''አስፈላጊ''' ነው ከተባለ በግልባጭ ሲተረጎም "P እውነት እንዲሆን የግዴታ Q እውነት መሆን አለበት ," ወይም " P ውሸት ከሆነ Q ም ውሸት ነው" እንደማለት ይቆጠራል። ለምሳሌ '''ማየት''' በQ ቢወከልና '''አይን''' በP ቢወከል፣ P ለመሆን Q አስፈላጊ ነው። Q ከሆነ (ከታየ)፣ P እውነት ነው ማለት ነው (አይን አለ)።
 
ይህ ጉዳይ በሂሳብ ጥናት በቀላሉ እንደዚህ ይጻፋል፡ '''(Q => P),''' ትርጉሙም P የ"Q " መዘዝ ነው ማለት ነው። ወይም በሌላ አነጋገር Q እውን ሲሆን Pን ያመላክታል ማለት ነው። ምሳሌ፡ እይታ => አይን መኖር ፤ እይታ መፈጠሩ አይን መኖርን ያመላክታል። ወይም ደግሞ አይን መኖር የእይታ መዘዝ ነው።
 
== በቂ ሁኔታ ==