ከ«አብርሀም ሊንከን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Robot: Changing %E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9C%E1%88%AA%E1%8A%AB_%E1%89%B3%E1%88%AA%E1%8A%AD
መስመር፡ 9፦
በጦርነቱ የስሜን ሠራዊት ከብዛታቸው የተነሣ በ4 አመት ውስጥ አሸነፉ። በዚህ ጊዜ ላይ ሊንከን ለአመጸኖቹ ባርዮች ነጻነት አዋጁ። ያላመጹ ዜጎች ባርያዎች ግን በዚያን ግዜ ነጻ አልወጡም። በ[[1856]] ሊንከን በቀላል ለ2ኛ ዘመን ለፕሬዚዳንትነት ተመረጡ። በ[[ሚያዝያ 2]] ቀን [[1857]] ዓ.ም. የኮንፌደራት ሠራዊት እጁን ሰጠ። ነገር ግን ከ6 ቀን በኋላ በነፍሰ ገዳዩ በ[[ጆን ዊልክስ ቡስ]] እጅ ተተኲሰው ሞቱ። ከዚህም ትንሽ በኋላ ባርነት በሕግ በሙሉ ተክለክሎ የተረፉት ባርያዎች ነጻነት አገኙ።
 
[[መደብ:የአሜሪካ ታሪክ]]
[[መደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]