ከ«ጎልጎታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 11፦
*ዮሐንስ 19፡17፦ ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በ[[ዕብራይስጥ]] ''ጎልጎታ'' ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ።
 
በ[[ሉቃስ ወንጌል]] ያለው ስም '''ቀራንዮም''' ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪኩ]] ቃል Κρανίον /ክራኒዮን/ (የራስ ቅል) ደረሰ። ነገር ግን «ጎልጎታ» (Γολγοθα) የሚለው ስም ዕብራይስጥ ሳይሆን የ[[አራማያ]] ቃል «גלגלתא /ጉልጋልታእ»/ (የራስ ቅል) ይመስላል።
 
አዲስ ኪዳን ከኢየሩሳሌም በር ውጭ እንደ ነበር ምንም ቢገልጽም፣ በ[[317]] ዓ.ም. የ[[ሮሜ]] ንጉሥ [[ቆስጠንጢኖስ]] እናት [[ቅድስት ሄሌና]] ወደ ከተማው ሄዳ፣ የዛኔ በከተማው ውስጥ የ[[አረመኔ]] ጣኦት ቤተ መቅደስ በሆነበት ስፍራ ጎልጎታን እንዳገኘች ገመተች። ከዚያ ጀምሮ ሄሌና ያገኘችው ኮረብታ እንደ «ጎልጎታ» ሆኖ ከብሯል። ይህ ቦታ ከ[[ደብረ ጽዮን]] (ከሰሎሞን ቤተ መቅደስ) ወደ ምዕራብ ቢገኝ፣ በዚያ ዘመን የኖረው ክርስቲያን ጸሐፊ [[አውሳብዮስ]] ግን ጎልጎታ ከደብረ ጽዮን ወደ ስሜን ይገኛል ብሎ ጻፈ።<ref>አውሳብዮስ፣ ''ኦኖማስቲኮን'' 365.</ref> ስለዚህ ሄሌና ያመለከተችው ኮረብታ በእውኑ ጎልጎታ መሆኑ አጠያያቂ ሆኗል።