ከ«ሊያ ከበደ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: be:Лія Кебедэ
መስመር፡ 20፦
==የፊልም ትወና በታላቁ የ[[ሆሊውድ]] መድረክ==
 
ሊያ በተለያዩ እንደ ''The Good Shepherd'' እና ''Lord of War'' የተባሉ የ[[ሆሊውድ]] ታላላቅ ፊልሞች ላይ እንደ አነስተኛ ተዋናይትነት ተሳትፋለች። ነገር ግን በ2009 እ.አ.አ. የትለቀቀው ''Desert Flower'' የተሠኘው በመሪ ተዋናይትነት የቀድሞዋን ሡፐር ሞዴል ''Waris Dirie''ን በመሆን የተሳተፈችበት ፊልም ከፍተኛ ዕውቅና እንድታገኝ አስችሏታል። አዎ
 
==ለምለም ባህላዊ የህፃናትና ሴቶች ልብስ==