ከ«ኦሊቨር ክሮምዌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: el:Όλιβερ Κρόμγουελ
No edit summary
መስመር፡ 7፦
በ[[1650]] ዓ.ም. ክሮምዌል በድንገት ከትኩሳት ታምመው በቅርቡ ዓረፉና ልጃቸው [[ሪቻርድ ክሮምዌል]] ተከታያቸው ጌታ ጠባቂ ሆነ። ሪቻርድ ግን እንደ አባቱ ኃይለኛ መሪ አልነበረምና በጥቂት ግዜ ውስጥ (በ1651 ዓ.ም.) ከሹመቱ ወረደ። ከአንድ አመት ችግሮች በኋላ በ[[1652]] ዓ.ም. ንጉሣዊው ወገን ወደ ሥልጣን ተመለሰና የ1 ቻርልስ ልጅ [[2 ቻርልስ]] ዙፋኑን ያዙ።
 
[[መደብ:እንግሊዝ]]
[[መደብ:ታሪክ]]
[[መደብ:መሪዎች]]