ከ«ዋርካ (ድረገጽ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ዋርካ''' [[ሳይበር ኢትዮጵያ]] በተባለ ድኅረ ገጽ የቀረበ የአማርኛ የውይይት መድረክ [[ድረ ገጽ]] ነው። መልእክቶቹ በብዛት የተጻፉ በ[[አማርኛ]] ስለሆነ ይህ ድረገጽድኅረገጽ በተለይ ለ[[ኢትዮጵያ]]ውያን በፊደልበራሳቸው ፊደል ለመወያየት ይፈቅዳቸዋል።ይፈቅድላቸዋል። ድኅረ ገጹ በሰኔ [[1992]] ተፈጥሮ ዛሬ ከሁሉሁሉንም የተጠቀመውኢትዮጵያዊያን የአማርኛበስፋት እያገለገለ ያለ ዌብሳይት ሆኖአል።
 
ካለፈው ግንቦት [[1998]] ጀምሮ ግን [http://cyberethiopia.com/home/content/view/18/1/ ሳይበር-ኢትዮጵያ እንደሚለው]፥ የኢትዮጵያ [[መንግሥት]] በ[[ፖለቲካ]]ዊ ምክንያት ይህን ድረገጽ ስለአገደው በኢትዮጵያ ውስጥ ሊታይ አሁን አይቻልም። ሆኖም የመረጃየአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር [[ብርሃኑ ሃይሉ]] ምንም ድረገጽ አልተከለከለምና የማይታዩበት ምክንያት አይታወቅም ብሏል።ብለዋል። ዋርካ ወይም ሳይበር ኢትዮጵያ በምዕራቡ አለምዓለም ለሚኖረው ሕብረተሰብ በማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ወይም የዕለት ከዕለት ኑሮ መካከል ስለ ፖለቲካ ወይም ባሕል እና ስነ-ጽሑፍ፣ ስነ-ጥበብ ፤ ኪነ-ጥበብ ፤ ፍቅር ፡ሃይማኖት እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮችን ሊያወያዩ የሚችሉ መድረኮች ስላሉት መፍትሔ ያጡለትን ጉዳይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በመወያየት መፍትሔ እንደሚያገኙለት ከተጠቃሚዎች የተገኘ መረጃ ምስክር ነው ።
 
==የውጭ መያያዣ==