ከ«ክብደት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ክብደት''' በአንድ ቁስ ላይ የመሬት ስበት የሚያሳርፍበት የጉልበት መጠን ማለት ነው። በርግጥ ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ክብደት''' በአንድ ቁስ ላይ የ[[መሬት ስበት]] የሚያሳርፍበት የ[[ጉልበት]] መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦
:W = mg,
: *W ክብደት ነው
:*g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በ[[መሬት ስበት]] ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው;
 
በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት [[ግስበት]] ይሰኛል። ለምሳሌ በ[[ጨረቃ]] ወይም [[ፀሐይ]] ወይም [[ማርስ]]። ባጠቃላይ መልኩ ቁሶች በግስበት ሜዳ ውስጥ ሲገኙ የሚያርፍባቸው የስበት ጉልበት [[ክብደት]] ተብሎ ይታወቃል።