ከ«ሱመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 12፦
ጥንታዊው [[የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] የያንዳንዱን ከተማ ሥርወ መንግሥት ይዘርዝራል። ከነዚህም በመግቢያው ያላቸው ነገሥታት ከ[[ማየ አይህ]] በፊት እንደ ነገሡ ይላል። እነዚህ ስሞች ትውፊታዊ ሊሆኑ ይችላል። ከሌላ [[አፈ ታሪክ]] ምንጭ የታወቀው በዝርዝሩ የተገኘ ስም የ[[ኪሽ]] ንጉሥ [[ኤታና]] ነው። ከዚያ በኋላ የ[[ኡሩክ]] መጀመርያ ነገሥታት [[ኤንመርካር]]፣ [[ሉጋልባንዳ]]፣ [[ዱሙዚድ]]ና [[ጊልጋመሽ]] ሁላቸው ከሌሎች ትውፊቶች ይታወቃሉ። ከ[[ሥነ ቅርስ]] የታወቀው መጀመርያ ስም [[ኤላም]]ን ያሸነፈው የኪሽ ንጉሥ [[ኤንመባራገሲ]] ነው። እሱ ደግሞ ''[[የጊልጋሜሽ ትውፊት]]'' በተባለ ጽሑፍ ስለሚገኝ ይህ ለጊልጋሜሽ ታሪካዊ ሕልውና ምናልባትነት መስጠቱ ይታመናል።
 
ከዚህ በኋላ የ[[ኡር]] ንጉስ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ኡሩክንና ኪሽንም አሸንፎ «የኪሽ ንጉሥ» የሚልን ስያሜ ወሰደ። በሚከተለውም ዘመን የሱመር ላዕላይነት ከኡር ወደ [[አዋን]] (ኤላም)፣ ከአዋንም ወደ ኪሽ፣ ከኪሽም ወደ [[ሐማዚ]] በመፈራረቅ ይዛወር እንደ ነበር መዘገቦች ይሉናል።
የኡሩክ ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] [[ሐማዚ]]ን፣ [[አካድ]]ን፣ ኪሽንና [[ኒፑር]]ን በማሸነፉ መጀመርያ 'የሱመርና የአካድ ንጉሥ' የተባለ ነበረ። በኋላ የ[[አዳብ]] ንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] በዘመቻ እስከ [[ሜዲቴራኔያን]] እና እስከ [[ጣውሮስ ተራሮች]] (ትንሹ እስያ) ና እስከ [[ዛግሮስ ተራራዎች]] (ፋርስ) ድረስ እንዳቀና ይመዘገባል። ከዚህ በኋላ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤ-አና-ቱም]] ሱመርን ሁሉ [[ኤላም]]ንም በከፊል አሸንፎ እሱ ላይኛ ንጉስ ሆነ። ከተገኙ ጽላቶች መሠረት፣ የሱ መንግሥት አደራረግ ተገዥ ወገኖችን ማስፈራራትና ግፍ መሆኑን ልንገምት እንችላለን። የላጋሽ ንጉሥ [[ኡሩካጊና]] የራሱን ሕገጋት አውጥቶ ለድኆች ማሻሻል አደረገ፤ በተጨማሪ 1 ሚስት ቀድሞ ብዙ ባሎችን የምታገባበትን ልማድ ከለከለ።
 
የኡሩክ ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] [[ሐማዚ]]ን፣ሐማዚን፣ [[አካድ]]ን፣ ኪሽንና [[ኒፑር]]ን በማሸነፉ መጀመርያ 'የሱመርና የአካድ ንጉሥ' የተባለ ነበረ። በኋላ የ[[አዳብ]] ንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] በዘመቻ እስከ [[ሜዲቴራኔያን]] እና እስከ [[ጣውሮስ ተራሮች]] (ትንሹ እስያ) ና እስከ [[ዛግሮስ ተራራዎች]] (ፋርስ) ድረስ እንዳቀና ይመዘገባል። ከዚህ በኋላቀጥሎ የ[[ላጋሽ]] ንጉሥ [[ኤ-አና-ቱም]] ሱመርን ሁሉ [[ኤላም]]ንም በከፊል አሸንፎ እሱ ላይኛ ንጉስ ሆነ።አሸነፈ። ከተገኙ ጽላቶች መሠረት፣ የሱ መንግሥት አደራረግ ተገዥ ወገኖችን ማስፈራራትና ግፍ መሆኑን ልንገምት እንችላለን። የላጋሽ ንጉሥ [[ኡሩካጊና]] የራሱን ሕገጋት አውጥቶ ለድኆች ማሻሻል አደረገ፤ በተጨማሪ 1እሱ ሚስትእንደ ቀድሞሞተ፣ ብዙግዛቱ ባሎችንለጊዜው የምታገባበትንበየከተማው ልማድተከፋፈለ። ከለከለ።
 
በኋላ የ[[አዳብ]] ንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] በዘመቻ እስከ [[ሜዲቴራኔያን]] እና እስከ [[ጣውሮስ ተራሮች]] (ትንሹ እስያ) ና እስከ [[ዛግሮስ ተራራዎች]] (ፋርስ) ድረስ እንዳቀና ይመዘገባል። ይህም [[አሞራውያን|ማርቱ]]፣ [[ሊባኖስ]]፣ [[ሹቡር]]፣ [[ኤላም]]ና [[ጉታውያን]] የጠቀለለ ነው። የሱም ግዛት በመሞቱ እንደ ከተሞቹ ብዛት ተሰባበረ።
 
ላዕላይነቱ አሁን እንደ «ቅዱስ የሮማ መንግሥት ንጉስ» የመሰለ ማዕረግ ሆኖ ነበር። ከከተማ-አገሮቹ የ[[ማሪ]] ንጉስ ማዕረጉን ከያዘ፣ ከዚህ ወደ [[አክሻክ]] ንጉሥ ተዛወረ። የአክሻክ ንጉስ [[ፑዙር-ኒራሕ]] ክፉ ሆኖ፣ የሱመር ቄሳውንት መንግሥቱን ለአንዲት ሴት ባለ ጠጅ ቤት ለ[[ኩግ-ባው]] ንግሥት ሆና እንዳሸለሙላት የሚል ሰነድ አለ። በዚህም ዘመን በላጋሽ፣ ከአንድ ክፉ ንጉሥ [[ሉጋላንዳ]] በኋላ፣ የላጋሽ ንጉሥ [[ኡሩካጊና]] የራሱን ሕገጋት አውጥቶ ለድኆች ማሻሻል አደረገ፤ በተጨማሪ 1 ሚስት ቀድሞ ብዙ ባሎችን የምታገባበትን ልማድ ከለከለ።
 
[[ስዕል:Umma2350.PNG|thumb|300px|የሉጋል-ዛገ-ሲ መንግሥት (ቀይ)]]
ከዚያበኡሩካጊና ቀጥሎዘመን መጨረሻ፣ የ[[ኡማ]] ንጉሥ [[ሉጋል-ዛገ-ሲ]] ላጋሽን አገለበጠውና ዋና ከተማውን በኡሩክ አድርጎ መንግስቱን ከ[[ፋርስ ወሽመጥ]] እስከ ሜዲቴራኔያን ድረስ እንደ አስፋፋ በጽላቶች ተቀርጿል።
 
ከሉጋል-ዛገ-ሲ ላይኛነቱን የያዘ ሱመራዊ ሰው ሳይሆን የአካድ ንጉሥ [[1 ሳርጎን]] ነበር። የአካድ ሰዎች [[ሴማዊ ቋንቋ]]፣ [[አካድኛ]] ይናገሩ ነበር። ቋንቋቸውን በሱመር እንዲሁም በኤላም ይፋዊ በግድ አደረጉ። በጽላት ዜና መዋዕል መዝገቦች መሠረት፣ ሳርጎን የባቢሎንን ሥፍራ ወደ አካድ ዙሪያ አዛወረ።