ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 25፦
ይህ ክፍል ወደ ማንኛውም ገጽ መጨመር የሚችል ልዩ ጽሕፈት ነው (መለጠፊያ)። ክፍሉም «መለጠፊያ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። በገጹ ላይ እንዲታይ <nowiki>{{(የመለጠፊያ ስም)}}</nowiki> በመጨመር በቀጥታ ይታያል።
 
===7. መደብ: (Category)===
 
ይህ ክፍል (መደብ) ገጾች እንዲመደቡ የሚጠቅም (መደብ) ነው። ክፍሉ «መደብ:» በሚለው ባእድ መነሻ መጀመር አለበት። የገጹ ስም በሌላ ገጽ ሲጨመር ደግሞ የተጨመረበት ገጽ በዚያ መደብ ይታያል። መደቡ እራሱ የሌላ መደብ ንዑስ መደብ ሊሆን ይችላል። ይህ ዘዴ ስለ አንድ ጉዳይ የሆኑትን መጣጥፎች ለማግኘት በጣም ይጠቅማል። የዚህ ሥራ እቅድ መድቦች ሁሉ በቀላል ለማመልከት፣ [http://am.wikipedia.org/wiki/Special:CategoryTree?target=ዋና&mode=all&dotree=Show+Tree የመደቦች ዛፍ] ይመለከቱ።
 
*ማስታወሻ፦ ይህ አይነት ገጽ ሊዛወር አይችልም። የመደቡ አር እርእስት ለመቀየር በውስጡ ያለውን እያንዳንዱን ገጽ ወደ መደቡ አዲስ አርዕስት አንድ በአንድ መቀየር አለበት።
 
===8. እርዳታ: (Help)===