ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 35፦
ይህ ክፍል ልዩ ረድኤት የሚሰጡ ገጾች አሉት (እርዳታ ገጽ)። ባእዱ መነሻ «እርዳታ:» መሆን አለበት።
 
==የTalkየውይይት (Talk) ክፍለ-ዊኪዎች==
 
ከላይ የተዘረዘሩት ክፍለ-ዊኪዎች እያንዳንዱ ደግሞ የራሱን Talkውይይት: ስፍራ አለው (ውይይት)።አለው። የያንዳንዱ ክፍለ-ዊኪ ውይይት ክፍለ-ዊኪ የሚገኝ ለባዕዱ መነሻ «Talkውይይት:» በመጨመር ነው። ለምሳሌ የ«Wikipedia» ውይይት ክፍል ባእድ መነሻ «Wikipedia Talkውይይት:» ነው፤ የዋና ክፍልም ውይይት ክፍል ባዕድ መነሻ ዝም ብሎ «Talkውይይት:» ነው። እነዚህ ክፍሎች አብዛኛው ግዜ ስለ ገጹ እራሱ ለመወያየት ነው። ይሁንና «Userአባል talkውይይት:» የሚለው ክፍል ለዚያ ተጠቃሚ መልእክት ለመተው ነው። በዚህ ልዩ ክፍል (Userአባል talkውይይት:) መልእክት ሲጨመር፣ «አዲስ መልእክት አለልዎት» የሚለው ብርቱካን ቀለም ሳጥን በዚያው ተጠቃሚ መጋረጃ ጫፍ በቀጥታ ይታያል።
 
[[Categoryመደብ:Wikipedia]]
 
[[af:Wikipedia:Naamruimte]]