ከ«አዳል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|right| የአዳል ሱልጣኔት የ'''አዳል''' ሱልጣኔት ተብሎ ይታወቅ የነበረው ግዛት በመከ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Adal.PNG|300px500px|thumb|right| የአዳል ሱልጣኔት]]
የ'''አዳል''' ሱልጣኔት ተብሎ ይታወቅ የነበረው ግዛት በመከካከለኛው ዘመን (ከ1415 - 1555) የነበረ የብዙ [[እስልምና]] ተከታይ [[ጎሳ]]ወች ድብልቅ የነበረ ግዛት ነው። አንዳንድ ተመራማሪወች አብዛኛው አዳል የ[[አፋር]] ጎሳወች ተዋጾ ነበረበት ሲሉ <ref name="Encyclo71">Herausgegeben von Uhlig, Siegbert, ''Encyclopaedia Aethiopica''. Wiesbaden:Harrassowitz Verlag, 2003, pp.71</ref> አንዳንዶች ደግሞ ባብዛኛው ከ[[ዲር]] እና [[ዳሩድ]] የሶማሌ ነገዶች የተውጣጣ ነበር ይላሉ<ref>I.M Lewis, "The Somali Conquest of Horn of Africa," ''The Journal of African History'', Vol. 1, No. 2. Cambridge University Press, 1960, p. 223.</ref>። የአዳልን ሱልጣኔት አብዛኛ ጎሳ ስብጥር ክርክር ይውደቅ እንጂ በርግጥም ሱልጥኔቱ የብዙ ጎሳወች ስብስብ እንደነበር ግን ክርክር የለም።