ከ«ኤንመርካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
C.S. logged out
further fixes
መስመር፡ 5፦
በተጨማሪ በዚሁ ጽሑፍ ኤንመርካር የዙሪያው አገሮች ልዩ ልዩ ልሳናት እንደገና አንድ እንዲሆኑ ይጸልያል። እነዚህ አገራት [[ሹቡር]]፣ [[ሐማዚ]]፣ [[ሱመር]]፣ ኡሪ-ኪ (የ[[አካድ]] ዙርያ) እና [[አሞራውያን|የማርቱ አገር]] ናቸው።
 
ከዚህ በላይ የኤንመርካርየኤንመርካርን መንግሥት የሚገልጹ ሦስት ተጨማሪ ጽሑፎች አሉ። «''ኤንመርካርና ኤንሱሕጊርዓና''» የሚባል ተረት የኤንመርካርና የአራታ መቀያየም ሲገልጽ፣ ሐማዚ ተሸንፎ እንደ ነበር ይጠቅሳል። በ«''ሉጋልባንዳ በተራራ ዋሻ''»፣ ኤንመርካር በአራታ ላይ ዘመቻ ሲመራ ይታያል። አራተኛውና መጨረሻውም ጽላት፣ «''ሉጋልባንዳና የአንዙድ ወፍ''» ኤንመርካርና ሠራዊቱ በአራታ ዙሪያ ለ1 አመት እንደ ከበቡት ይላል። ለመሆኑ ኤንመርካር 50 አመት ከነገሰ በኋላ፣ የማርቱ ሕዝብ (አሞራውያን) በሱመርና በአካድ ሁሉ ተነሥተው ኡሩክን ለመጠብቅ ግድግዳ በበራህበበረሃ መስራት እንደ ነበረበት ይጠቅሳል።
 
በነዚህ መጨረሻ 2 ጽላቶች፣ ከኤንመርካር ጦር አለቆች አንድ የሚሆን [[ሉጋልባንዳ]] የሚባል ሰው ይተረታል። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ይህ ሉጋልባንዳ «እረኛው» ኤንመርካርን ወደ ኡሩክ ዙፋን ተከተለው። ይህ ሉጋልባንዳ ደግሞ በ''[[ጊልጋመሽ ትውፊት]]'' በተባለው ግጥም ዘንድ የኋለኛው ኡሩክ ንጉሥ የ[[ጊልጋመሽ]] አባት ነበረ።