ከ«ኤንመርካር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ኤንመርካር''' በ[[ሱመር]] (ሳንጋር) ነገስታት ዝርዝር ዘንድ የ[[ኡሩክ]] (ኦሬክ) ከተማ መስራች
የኤንመርካር ስም በሌላ የሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። ''[[ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ]]'' በተባለው ተረት እሱ የኡቱ ልጅ ይባላል። (ኡቱ በሱመር እምነት የ[[ጸሓይ]] አምላክ ነበር።) ይህ ተረት የሰው ልጅ ልሳናት መደባለቁን ይናገራል። ኡሩክን ከመመስረቱ በላይ ታላቅ መስጊድ በ[[ኤሪዱ]]ም እንዳሰራ ይተረታል።
|