ከ«ጉልበት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «[[Image:Force.png|right|290 px|thumb| ጉልበት ማለት በአንድ ቁስ ላይ የሚደረግ ግፊት ወይም ስበት ነው። ይህ ግፊት ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 3፦
በ[[ተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]]፣ ጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው። በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት የሚያንቀሳቅስ፣ እየተንቀሳቀስም ካለ ፍጥነቱን የሚቀይር ነው። ጉልበት [[ቬክተር]] ስለሆነ [[መጠን]] እና [[አቅጣጫ]] አለው። የጉልበት መለኪያ መስፈርት [[ኒውተን]] (N) ነው።
 
በሁለተኛውበ[[ሥነ-እንቅስቃሴ|ሁለተኛው የእንቅስቃሴ ህግ]] መሰረት፣ የጉልበት ቀመር ይህን ይመስላል፦
:<math>'''F = ma'''</math>
<math>F</math> ጉልበትን ይወክላል, <br />