ከ«በርትራንድ ረስል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|right|300px|በርትራንድ ሩስል '''በርትራንድ ሩስል''' (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Russell.jpg|thumb|right|300px|በርትራንድ ሩስል]]
 
'''በርትራንድ ሩስል''' (Bertrand Arthur William Russell ) (1872 – 1970) በስነበ[[ስነ አምክንዮአዊአምክንዮ]]አዊ ሂሳብና በፍታሃታዊ [[ፍልስፍና]] ጥናት እውቅናን ያገኘ የ20ኛውየ[[20ኛው ክፍለዘመን]] [[እንግሊዛዊ]] ፈላስፋ፣ ስነ አምክንዮ አዋቂ እና አጠቃላይ ትችት ጸሃፊ ነበር። ከሚታወቅባቸው የጥናት ውጤቶቹ መካከል፣ ማንኛውም ሂሳብ ወደ ስነ-አምክንዮ መለወጥ ይችላል በማለቱ፣ የጀርመኑን [[ፍሬጄፍሬገ]] ስነ አምክንዮ ስልት በማጥራት እንዲሁም ለ[[ኒውራል አንድዮሽ]] (አለም ከአንድ ነገር ብቻ ተሰርታ ስታበቃ ይህ አንድ ነገር ሙሉ ለሙሉ ምናባዊ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተጨባጭ አይደለም) ጥብቅና በመቆም...ወዘተ ይታወቃል።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ : ፍልስፍና]]
[[መደብ: ሂሳብየሂሳብ ጥናት]]
[[መደብ:ሰዎች]]
 
[[en:Bertrand Russell]]
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ : ፍልስፍና]]
[[መደብ: ሂሳብ ጥናት]]