ከ«ቀቿ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

12 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
ሎሌ ማስተካከል: pt:Línguas quíchuas; cosmetic changes
(ሎሌ መጨመር: wa:Ketchwa)
(ሎሌ ማስተካከል: pt:Línguas quíchuas; cosmetic changes)
[[Imageስዕል:Quechua (subgrupos).svg|thumb|300px|ቀችዋ የሚገኝባቸው ክልሎች]]
'''ቀቿ''' ('''Qhichwa Simi / Runa Shimi / Runa Simi''') በ[[ደቡብ አሜሪካ]] በ10 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በጥንታዊ [[ኢንካ መንግሥት]] መደበኛ ቋንቋ ነበረ። ዛሬም በ[[ቦሊቪያ]] [[ፔሩ]]ና አንዳንድ አውራጃ በ[[ኤክዋዶር]] መደበኛ ሁኔታ አለው። [[አይማራ]] የሚባለው ሌላ ደቡብ-አሜሪካዊ ቋንቋ ዘመድ ነው።
 
[[እስፓንያውያን]] ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ዛሬ የሚጻፈው በ[[ላቲን ፊደል]] ነው።
 
== ስዋሰው ==
 
በቀችዋ ሦስት አናባቢዎች ብቻ አሉ እነሱም አ ኢ ኡ ናቸው።
ቁጥሮች:- huk (1), iskay (2), kimsa (3), tawa (4), pichqa (5), suqta (6), qanchis (7), pusaq (8), isqun (9), chunka (10)
 
== ግሦች ==
:ሙጫይ - መሳም
:ሙጫኒ - እስማለሁ
አብዛኛው አረፍተ ነገር የ'እርግጠኛነት ምልክት' ባዕድ መድረሻ አለው።
 
* -ሚ እርግጠኛነት ወይም ዕውቀት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirmi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሚ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (እኔ ራሴ አውቀዋለሁ)።
* -ሲ የሚሰማ ወሬ ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirsi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሲ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (ስምቼ ነው)።
* -ቻ ሊሆን የሚችል ወይም የሚሆን ምናልባትነት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufircha ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርቻ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ይሆናል።
 
{{መዋቅር}}
{{InterWiki|code=qu}}
 
[[Categoryመደብ:ቋንቋዎች]]
 
{{Link FA|es}}
[[oc:Quíchoa]]
[[pl:Język keczua]]
[[pt:LínguaLínguas quíchuaquíchuas]]
[[qu:Qhichwa simi]]
[[ro:Limba quechua]]
17,485

edits