ከ«ናርመር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ናርመር''' ለ[[ሥነ ቅርስ]] የሚታወቅ [[የግብጽ ቀድሞ ዘመን መንግሥት]] ፈርዖን ነበረ። ስሙ በ[[ግብጽ ሃይሮግሊፍ]] ሲጻፍ፣ የ[[አምባዛ]] (አስቀያሚ የባሕር [[አሳ]] ወይም በ[[ግብጽኛ]] «ናር») ከ[[መሮ]] (በግብጽኛ «መር») በላይ ነው። ከ[[ሔሩ]] (ወይም ሆሩስ፣ ሖር) ወገን በመሆኑ ስሙ በሙሉ «ሔሩ ናርመር» (ወይም ምናልባት «ሔሩ መር-ናር») ነበረ።
 
[[ስዕል:Dula.jpg|thumb|left|250px|የናርመር ዱላ ትርዒት]]
[[የናርመር ዱላ]] የተባለው ቅርስ በዙፋን ሲቀመጥ የታችኛ (ስሜኑ) ግብጽ ዘውድ በራሱ ላይ ሲጫን ያሳያል። ሀርሱ ዙሪያ የሚያገልግሉ ሰዎች አሉ። በላይኛው ተርታ አጫጭር ሰዎች ዓላማዎች ሲሸክሙ አንዱ «[[ሴት (ግብፅ)|ሴት]]» ምልክት ([[አዋልደጌስ]] ወይም [[ቀበሮ]])፣ አንዱም የ[[ጊንጥ]] ምልክት፣ ሁለቱም የሔሩ ምልክት ([[ጭላት]]) አለባቸው።