ከ«ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:MedievalEthiopia.png|right|thumb|400px|የጥንቱ የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት]]
አጼ '''ዘርአ ያዕቆብ''' በዘውድ ስማቸው '''ቆስጠንጥንዮስ''' ከአባታቸው [[ቀዳማዊ ዳዊት]] እና ከእናታቸው ንግስት[[ክብረ እግዚ]] በ1399ዓ.ም ከ[[አዋሽ ወንዝ]] አጠቀብ ትገኝ በነበረው [[ትልቅ]] ተብላ በምትጠራው መንድረ የድሮው[[ፈተገር]] ክፍለ ሐገር ተወለዱ(ከቀኝ ያለውን ካርታ ይመልከቱ) ። የነገሡበትም ዘመን ከሰኔ 20 ፣ 1434 - 1468 ዓ.ም. ነበር። እኒህያረፉትም ንጉስ በጦር ውሎዋቸው ብቻ ሳይሆን ገናናነታችቸው በስነ-ጽሁፉም ዘንድ ብዙ አስተዋጾ አድርገዋል። ለምሳሌ [[መጽሀፈደጋ ብርሃንደሴት]] በተሰኘው ድርሰታቸው እስከነገሱበት ሰኔ 20 1434 ዓ.ም. ድረስ በእስር [[ግሸን]] [[ተራራ]] ([[አምባ ግሸን]]) ላይ እንደቆዩጣና መዝግበዋል።ሃይቅ ነው።
 
==አስተዳደር ==
አባታቸውየዘራአ ያዕቆብ አባት [[ቀዳማዊ ዳዊት]] ባረፉ ጊዜ፣ እንደ ጥንቱ የኢትዮጵያ ባህል ወግ መሰረት፣ የዘርዓ ያዕቆብ ታላቅ ወንድምወንድማቸው የነበሩት [[ቀዳማዊ ቴወድሮስ]] በ1414 ሲነግሱ ታናሽ ወንድማቸውወንድማቸውን በግዞት ወደ [[አምባ ግሽን]] እንዲሄድ አደረጉ። ልጁ አጼ ዘርዓ ያእቆብ ቆየት ብለው በጻፉት [[መጽሀፈ ብርሃን]] በተሰኘው ድርሰታቸው መሰረት እስከ ነገሱበት ሰኔ 20 ፣ 1434 ዓ.ም. ድረስ በግዞት [[ግሸን]] [[ተራራ]] ([[አምባ ግሸን]]) ላይ ለሚቀጥሉት 20 አመታት በእስር ቢኖርም ኖሩ። ሆኖም ግን በግዞት እያሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ የደጋፊውየደጋፊያቸው መጠን እየበዛ ሄደ። በነዚህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ሁኔታ ከዓመት ወደ ዓመት እይተበላሸ ሂዶ በመጨረሻ ከአምባው ላይ ለሹመት ሲዎርድሲወርዱ አገሪቱ በእርስበርስ ሽኩቻ እየታመሰች፣ በሃይማኖት በኩልም መከፋፈል ተፈጥሮ የውጭ ሀይሎችም ከነገ ዛሬ አጠቁን እየተባለ ይሚፈራበት ሁኔታ ገጠመው። የወደፊቱ ንጉስ ብዙ እድሜውን ያሳለፈው ከሰው ተለይቶ አምባ ላይ ስለነበር፣ የዲፕሎማሲ ጥቅሙ አልተረዳውም ነበር። ይልቁኑ ፊት ለፊት የተጋረጡትን የሃገሪቱን ችግሮች በሚያስፈራ ድፍረት እና ምንም በማያወላዳ ጽናት ተጋፈጠው።
 
ዘርዓ ያዕቆብ ንጉስ ከሆኑ በኋላ [[ንግስት እሌኒ]]ን በ1434 አገቡ፣ ከዚያም በ1436 ዘውዳቸውን ጫኑ። [[ንግስት እሌኒ]] የ[[ሀድያ]] ንጉስ ልጅ ስትሆን በህጻንነቱዋ የ[[እስልምና]] ተከታይ የነበረች ቢሆንም በጋብቻው ወቅት ክርስቲያን ሆናለች።