ከ«ዐምደ ጽዮን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 2፦
አጼ አምደ፡ጽዮን (የዙፋን ስም '''ገብረ መስቀል''') ከ1314 እስከ 1344 ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የደብረ ሊባኖስን ገዳም ያስሩት እኒሁ ንጉስ ነበሩ። በጊዜያቸው የኢትዮጵያ ግዛት ከመስፋፋቱ የተነሳ [[ማርኮ ፖሎ]] የተሰኘው አለምን የዞረው ተጎዥ ስለሳቸው ብዙ ጽፎአል። ስምንቱ የደቡብ መንግስታትም፣ የሱማሌንና የሃድያን ጨምሮ ለሱ ግብር ይከፍሉ እንደነበር [[ማርኮ ፖሎ]] እና [[ሳልት]] የተሰኙት በዘመኑ የነበሩ ጻህፍት ዘግበወት ይገኛል። የኢትዮጵያም ደበር በኢየሩሳሌም የተከፈተው በኒሁ ንጉስ መልካም ፈቃድ ነበር። ከዚህ በተረፈ "የወታደሩ እንጉርጉሮ" የተሰኙት አራቱ የአማርኛ መዛግብት በዚህ ዘመን እንደተጻፉ ታሪክ ዘጋቢወች ይናገራሉ።
 
{{ውቅርመዋቅር}}
 
[[መደበ፡መደብ፡ የኢትዮጵያ ታሪክ]]