ከ«አካድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ ፋይሉ «AkkadianHead.jpg» ከCommons ምንጭ በPolarlys ዕጅ ጠፍቷል! ምክንያቱም፦ copyright violation, see commons:Commons:Licensing |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[Image:Orientmitja2300aC.png|thumb|250px|የአካድ መንግሥት በ1 ሳርጎን ዘመን]] '''አካድ''' ([[ሱመርኛ]]፡ '''አጋደ'''፤ [[መጽሐፍ ቅዱስ]]፡ '''አርካድ''') በ[[ሜስጶጦምያ]] የተገኘ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ቦታው በ[[ኤፍራጥስ]] ወንዝ ላይ ከ[[ሲፓር]]ና ከ[[ኪሽ]] መካከል እንደ ነበር ቢታሠብም ፍርስራሹ ግን እስካሁን ድረስ አልተገኘም። ዙሪያው በሱመርኛ 'ኡሪ-ኪ' ወይም 'ኪ-ኡሪ' ተባለ።
ከአካድ ንጉሥ ከ1 ሳርጎን ዘመን ጀምሮ የአካዳዊ መንግሥት ዋና ከተማ ሆኖ ከ2300 እስከ 2200 ክ.በ. ገደማ ገዛ። [[አካድኛ]] አንድ [[ሴማዊ ቋንቋ]] ነበርና ይህ ቋንቋ በአካዳዊ መንግሥት ግዜ በሜስጶጦምያም ሆነ በኤላም ይፋዊ ሆነ።
|