ከ«ቤስጳስያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
found alt. spelling in Woldemariam
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Vespasianus01 pushkin edit.png|240px|thumb|የዌስፓሲያኑስ ምስል]] '''ዌስፓሲያኑስ''' ወይም '''ቤስጳስያን''' ([[ሮማይስጥ]]፦ Titus Flavius Vespasianus) (ከ[[2]] ዓ.ም. እስከ [[71]] ዓ.ም. የኖሩ) ከ[[61]] ዓ.ም. እስከ 71 ዓ.ም. የነገሡ የ[[ሮሜ መንግሥት]] ቄሣር ነበረ።
 
በ[[60]] ዓ.ም. ሰዶማዊው ቄሣር [[ኔሮን]] ራሱን ከገደለ ቀጥሎ፣ የሮሜ መንግሥት በብሔራዊ ጦርነት ተያዘ። በየክፍላገሩ ሠራዊቶቹ የወደዱትን አለቃ ሾመው፣ በ1 አመት ብቻ ውስጥ የሮሜ [[ሴናት]] (ሕግ አዋሳኝ ቤት) በ4 ልዩ ልዩ ነገሥታት ላይ ዘውዱን ለመጫን ተገደደ። ከነዚህም፣ መጀመርያ 3ቱ [[ጋልባ]]፣ [[ኦጦ]] እና [[ዊቴሊዩስ]] ሁላቸው ሰዶማውያን አለቆች ነበሩ። በመጨረቫ ግን አንድ ቀና አለቃ ዌስፓሲያኑስ አሸነፈና ከዚያ ጀምሮ ነገሠ።