ከ«ሻይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: kk:Шай
No edit summary
መስመር፡ 4፦
 
'''ሻይ''' ከልዩ የሻይ ቁጥቋጦ (''[[ካሜሊያ ሲኔንሲስ]]'') ቅጠል በውሃ ውስጥ በማፍላት የተሠራ መጠት ነው።
 
==የሻይ ችግኝ==
ሻይ ወይንም “ካሜሊያ ሲኔንሲስ” በመባል የሚጠራዉ ችግኝ አመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን በመጀመሪያም የተገኝዉ በቻይናና በህንድ ነዉ:: የሻይ ቅጠል ወፍራማ ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ:: የሻይ ችግኝ ነጭና ሮዝ አበባም አለዉ ይሁንንም አበባ ሽቶ ለመስራት ይጠቀሙበታል:: በአለማችንም ላይ ከ200 የበለጠ የሻይ ችግኝ ዘር ይገኛል::
 
{{stub}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሻይ» የተወሰደ