ከ«ጳጉሜ ፫» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
* [[71]] - [[ደብረ ቬሱቪዩስ]] [[እሳተ ገሞራ]] በ[[ጣልያ]] 3 ከተሞችን አጠፋ።
* [[1690]] - [[ፃር 1 ፕዮትር]] በ[[ሩሲያ]] የጺም ቀረጥ አስገበረ።
* [[1768]] - አንድ አውሎ ንፋስ [[ጉዋዶሎፕ]] ሲመታ ከ6000 ሰዎች በላይ ጠፉ።
* [[1804]] - [[ናፖሊዎን]] በሩሲያ ላይ በ[[ቦሮዲኖ ውግያ]] ድል አደረገ።
* [[1814]] - [[ብራዚል]] ነጻነቱን ከ[[ፖርቱጋል]] አዋጀ።