ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 97፦
ሌሎች ነፍሳት፣ ለምሳሌ ንቦችና ጉንዳኖች haplodiploid የሚባለውን የፆታ መወሰኛ ዘይቤ ይጠቀማሉ። በዚህ ጊዜ ዳይፕሎይድ የሆኑት ግላውያን በአብዛኛው እንስት ሲሆኑ፣ ሃፕሎይድ ይሆኑት (ከተደቀለ እንቁላል የሚያድጉት) ደግሞ ተባእት ናቸው። ይህ የፆታ መወሰኛ ዘይቤ፣ በቁጥር ረገድ ወዳንዱ ፆታ ዝንባሌ ላለው የፆታ ስርጭት ይዳ'ርጋል። የህ የሚሆንበት ምክንያት የፅንሱ ፆታ የሚወሰነው በድቅለት ጊዜ እንጂ በሚዮሲስ ጊዜ በሚከሰተው ክሮሞሶማዊ ይዘት አለመሆኑ ነው።
 
===ኢ-ሥነዘራዊዘረመልአዊ===
[[Image:Ocellaris clownfish.JPG|thumb|upright=1.1|left|ክላውን አሶች[[Clownfish]] ከጅምሩ ተባእት ሲሆኑ ከከባቢ ካሉት ሁሉ በአካሉ አንጋፋ የሆነው ግላዊ የእንስትነትን ፆታ ይይዛል። ]]
 
በሥነዘራዊበዘረ መልአዊ የፆታ ውሳኔ የማይጠቀሙ፣ ነገር ግን በከባቢ የተፈጥሮ ፀባዮች የሚመረኮዝ ፆታዊ ውሳኔ ያላቸው በዙ ፍጡራን አሉ። ብዙ ደመ ቀዝቃዛ እንሽላሊት መሰልገበሎ-አስተኔ (reptile)ፍጡራን የከባቢ ሙቀት ላይ የተመረኮዘ የፆታ መወሰኛ ዘዴ ይጠቀማሉ። ፅንሱ በእድገቱ ጊዜ የሚሰማው ከባቢ ሙቀት የሽሉን ፆታ ይወስናል። ላምሳሌለምሳሌ በአንዳንድ የኤሊ አይነቶች ውስጥ ፅንሱ በእርግዝና ጊዜ ከባቢው ቀዝቀዝ ያለ ከሆነ ሽሉ ተባእት ይሆናል። ይህ የፆታ መወሰኛ ሙቀት መጠን ወሰናዊ ልዩነቱ ከ1-2°C አያልፍም።
 
ብዙ የአሳ ዘሮች በህልውናቸው ዘመን ፆታ የመለወጥ ፀባይ ይታይባቸዋል። ይህ ክስተት አሃዳዊ ፍናፍንትነት (sequential hermaphroditism) ይባላል። በአንዳንድ የአሳ አይነቶች በአካሉ አንጋፋ የሆነው ግላዊፍጡርግለፍጡር እንስት ሲሆን፣ አናሳ የሆነው ደግሞ ተባእት ይሆናል። በሌሎች የአሳ አይነቶች ለምሳሌ 'wrasses' የዚህ የተገላቢጦሽ ሁኔታ ይታያል፣ ማለትም ግላውያኑ በወጣትነታቸው እንስት ሆነው ያድጉና ሲተልቁ የተባእትነትየተባእትነትን ፆታ ይይዛሉ። እነዚህ አሃዳዊ ፍናፍንትነትን የሚከተሉት ፍጡራን የሁለቱንም ፆታዎች የዘር ህዋስ ወይንም ጋሜት በህይወት ዘመናቸው ጊዜ ማመንጨት ቢችሉም፣ በአንድ በተወሰን ጊዜ ግን ወይ ሴቶች ናቸው ወይ ወንዶች ናቸው።
 
በአንዳንድ ትላልቅ ዛፎች በተለይ ፈርን (ferns)ተብለው በሚታወቁት ውስጥ መደበኛው ፆታ ፍናፍንትነት ነው፣ ሆኖም በቀደምተነትበቅድሚያ የፍናፍንትን ተክል ያበቀለ አፈር ላይ የሚያድጉት ግላውያን በሚያገኙዋቸው ፍቅፋቂ ንጥረነገሮች ተፅዕኖ ምክንያት የተባእትነትን ፆታ ይዘው ያድጋሉ።
 
==ፆታዊ የአካል ልዩነት==