ከ«ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: hu:Girma Wolde-Giorgis
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ''' አሁን የ[[ኢትዮጵያ]] [[ፕሬዚዳንት]] ሲሆኑ የ79 ዓመት አዛውንትና 3 መንግስት ያገለገሉ የቀድሞ ወታደር ናቸው።
በየዘመናቱ የራሳቸውን ጥቅም ሲያስከብሩ በመኖር በኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ታሪክ ናቸው
 
////////
 
ለክብር የኢፌድሪ ፕሬዘዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ
 
እየኖሩ ከመሞት ፤ሞቶ መኖር ይሻላል
 
የሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 70(5) “የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ሆኖ የሚመረጥ ሰው ስራውን ከመጀመሩ በፊት ለሕገ-መንግስቱና ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ያለውን ታማኝነት ይገልፃል” የሚል እንደመሆኑ በዚሁ መሰረት እርሶ ቃለ መሀላ መፈፀሞ ርግጥ ነው፡፡
ይሄው ሕገ-መንግስት በአንቀጽ 71(7) ይቅርታ የማድረግን ስልጣን በብቸኝነት የሰጠው ለእርስዎ ነው በመሆኑም በሀገሪቱ ውስጥ የሚካሄዱ ይቅርታ የመስጠትም ሆነ የተሰጠን ይቅርታን የማንሳት ተግባሮች በህግ አግባብና በእርሶ የመጨረሻ ውሳኔ ሰጪነት ብቻ እንዲፈፀሙ ማድረግ ቃለ መሀላ የገቡለት “ለሕገ-መንግስቱና ለኢትዮጵያ ህዝቦች” ታማኝ መሆንን የሚገልፁበት ይበልጡንም የሚያረጋግጡበት አብይ ጉዳይ ነው፡፡
 
 
ይቅርታ የሚሰጥበትን ሥነ-ሥርዓት ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ቁጥር 395/1996አንቀጽ 11 “ይቅረታ ዓላማ የህዝብን ደህንነትና ጥቅም ማስከበር ነው” በማለት ከገለፀው አ£ያ ሲታይ በሕገመንግስቱም ሆነ በዚህ አዋጅ በይቅርታ ጉዳይ የመጨረሻ ወሳኝ ስልጣን የተሰጦትን የክብር ፕሬዘዳንቱን ኃላፊነት የገዘፈና የከበደ ያደርገዋል፡፡
 
ሕገ-መንግስቱ የራሱን የበላይነት በደነገገበት አንቀጽ 9(1)”ሕገ-መንግስቱ የሀገሪቱ የበላይ ሕግ ነው ማንኛውም ሕግ ልማዳዊ አሠራር እንዲሁም የመንግስት አካል ወይንም ባለስልጣን ውሳኔ ከሕገመንግስቱ ጋር የሚቃረን ከሆነ ተፈፃሚነት አይኖረውም” ይላል፡፡
 
በሕገ-መንግስቱ ታማኝ መሆን ማለት ድንጋጌዎች ሁሉ እንዲከበሩ ማድረግ ሲጣሱ ለምን ብሎ መጠየቅ ያካትታል በተለይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ በእርሶ ስልጣን ውስጥ በወደቀው በይቅርታ ጉዳይ ላይ የመንግስትን አካላትም ሆነ ግለሰቦች የዘልመድ ተግባር ሲፈጽሙ ህጉን ወደጎን ብለው ፍላጎታቸውን ሲፈጽሙ የፖለቲካ አላመቸውን በህግ ሽፋን ሲያራምድ እና በቀል ሲፈፅሙ በዚህም ድርጊታቸው ሕገመንግስቱ በአንቀጽ 9(1)የደነገገውን የበላይነቱ የሚጥሱ ተግባራት ሲያከናውኑ እርሶ በዝምታ ከተመለከቱ ከዚህ አልፈው ይሁንታዎን ከቸሩ የገቡትን ቃለ መሀላ አፍርሰዋል ለሕገ-መንግስቱ ሊኖርዎት የሚገባዎን በቃለ መሀላ ያረጋገጡትን ታማኝነት ጥሰዋል ለማለት ያስችላል፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት የይቅርታ ሥነ-ሥርዓት አዋጅ 395/96 አንቀጽ 10(2) ከይቅርታ ቦርድ የሚቀርብሎትን የውሳኔ ሀሳብ መነሻ በማድረግ ይቅርታን መሰረዝ እንደሚችሉ ሥልጣን ሰጥቶዎታል ይቅርታ ቦርዱም ለእርሶ የውሳኔ ሀሳብ የሚያቀርበው በአዋጅ አንቀጽ 4(3) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ሲሆን ይህን ተግባር ሲያከናውን አንቀጽ17(1ና2)ተፈጻሚ የሚደረግ ግዴታ አለበት፡፡ ርሶዎም የቀረበሎት የውሳኔ ሀሳብ የህጉን ድንጋጌ በጠበቀ መልኩ ስለመሆኑ ማረጋገጠ ለውሳኔዎ ትክክለኛነት በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡
 
ክበር ፕሬዘዳንት ለዚህ ሁሉ የመንደርደሪያ ሀሳቤ መነሻ ምክንያቴ ምን እንደሆነ ሳይረዱት የቀሩ አይመስለኝም፡፡ የተሰጠን ይቅርታ በማንሳት በአለም ታሪክ ውስጥ አዲስ ተግበር አስመዝግበዋል፡፡ እኔ ግን በእረግጥ ይህን የወ/ት ብርቱካን ይቅርታ መነሳት በፊርማዎ ስለማጽደቅ ከራሶ አንደበት ካልሰማሁ በስተቀር ማመን ይቸግረኛል፡፡ይህን ለመናገር ደግሞ ከኢዮቤልዩ ቤተ-መንግስት እስከሚወጡ መጠበቅ ያለቦት አይመስለኝም፡፡ ደግሞስ ከዚህ በኃላ ለየትኛው እድሜዎ፡፡
ወ/ት ብርቱካን ተሀሳስ 20ቀን 2001ዓ.ም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጎደለውና ሰብአዊ አያያዝ ባልታየበት ሁኔታ ከመንገድ ላይ በታጣቂዎች ተይዛ ወደ ቃሊቲ ወህኒ ቤት በተላኩ ምሽት ስለይቅርታው መነሳት መግለጫ የሰጠው ፍትህ ሚኒስተር ሲሆን ለይቅርታው መነሳት ምክንያት የሆነው የይቅርታ አዋጅ 395/96 አንቀጽ16(2ና3) እንደሆነ በዚሁ መግለጫ አስረድተእል፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት ይህ የፍትህ ሚንስቴር መግለጫ ምንም የህግ እውቀት ሳይጠይቅ ሶስት መሰረታዊ የህግ ጥሰቶች የሉበት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡
 
1.ፍትህ ሚኒስቴር ይቅርታን የመሰረዝ ቀርቶ የይቅርታ ጉዳዩን የመመልከት ስልጣን የለውም፡፡ በይቅርታ ቦርድ ውስጥ አንድ አባል ከመሆን በዘለለ፡፡
 
2.የተጠቀሰው አንቀጽ 16 (2)”…የይቅርታ ውሳኔን በማጭበርበር ወይንም በማታለል የተገኘ በመሆኑ ከተረጋገጠ የይቅርታ ውሳኔው ዋጋ አይኖረውም ነው የሚለው ለዚህ ደግሞ
 
ሀ. ይቅርታ የተሰጠው በይቅር ተባዮቹ እና በጠ/ምኒስትሩ መካከል በተደረገ የ18 ወራት የሽምግልና ሂደት በመሆኑ ወ/ት ብርቱካን ይቅርታውን ያገኙት አጭበርብረው ወይንም አታለው ነው ለማለት የሚያስችል ምንም ምክንያት አይኖርም ማታለል ወይንም ማጭበርበር ተፈጽማእል ከተባለም ጥያቄው ሊመለከት የሚገባው ሽማግሌዎቹን ነው፡፡ በ16(3)መሰረት ነው ለማለት ደግሞ ተጣሰ የሚባል ቅድመ ሁኔታ የለም አልተነገረምም፡፡
 
ለ. ማጭበርበር ወይንም ማታለል ተፈጽማእል ከተባለ እና ይህም ወ/ት ብርቱካንን ያስጠቃል ተብሎ ከተገመተ በአዋጅ አንቀጽ 4(3)መሰረት ምርመራ ማካሄድ የይቅርታ ቦርዱ እንጅ የፍትሕ ሚንስቴር ስልጣን አይደለም ፖሊስ አይመለከተውም፡፡
 
3. የፍትሕ ሚኒስቴሩ ታህሳስ 20 ቀን 2001 ዓ/ም መግለጫ ይቅርታውን ያነሳው እሱ እንደሆነ በግልጽ ያመለክታል ይህ ደግሞ የይቅርታ ቦርድ አንድን ሊፈጽመው ስልጣን ያልተሰጠው የርስዎ የክቡር ፕሬዘዳንቱ ብቸኛ ስልጣን ነው ታዲያ ይህን ግዙፍ የህግ ጥሰት እንደምን ተቀብለው አስተናገዱት ወይም ዝም አሉት ;
 
ይህን ድርጊት የፈጸሙት ጥቂት ፖሊስ ኮሚሽንና የፍትህ ሚኒስቴር አግባብ የሚገኙ ሰዎች የድርጊታቸውን ሕገ ወጥነት ያጋለጡት ከመነሻውም አስበውና ከእልህና ከበቀል ስሜት በረድ ብለው ህጉን አገናዝበው ያልፈጸሙት መሆኑን ያሳዩት 48 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ባወጡት ሁለተኛ መግለጫ ነው፡፡
ወ/ት ብርቱካን ቃሊቲ ከከተላኩ በኃላ ከየአቅጣጫው የተሰማውን ተቃውሞ ሲያዳምጡ የይቅርታ ቦርዱና የእርሶ ስልጣን ታወሳቸው እናም በሁለተኛው መግለጫቸው “ይቅርራው የተነሳው በአዋጅ 395/96 አንቀጽ 4(3) እና 10(2) መሰረት ነው አሉ ፡፡ግና ነገሩ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ ሆኖ አንዴ ህዝቡ ጆሮ የገባን ጉዳይ በፕሮፓጋንዳ ማስለወጥ በማስፈራራት ማሳመን ይቻል ይመስል የወ/ት ብርቱካን አሳሪዎች ሰፊ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ከፍተዋል ፡፡
 
በዚህም የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ላይ ተሳታፊ የሆኑ ሰዎች እን£ንስ ህብረተሰቡን ለማሳመን ራሳቸው በጉዳዩ ላይ ያመኑበት አይመስለኝም፡፡ስራውሁሉ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ይመስላል ፡፡ክቡር ፕሬዘዳንት ለዚሁ ስራ በተመደቡት እና እርስ በእርሱ የሚቃረን ነገር እየነገሩን ያሉት ሰዎች ለወ/ት ብርቱካን ይቅርታ መነሳት ምክንያት ብለው የሚነግሩን ቅድመ ሁኔታውን በመጣሳቸው ነው፤ ይቅርታ አልጠየኩም በማለታቸው ነው፤ ቀድሞውንም በተጭበረበረ ሁኔታ የተገኘ ይቅርታ በመሆኑ ነው፤ መፀፀት ስላልታየባቸው ነው ፤አደገኛ አካሄድ በማሳየታቸው ነው ወዘተ…የሚሉ ሕግን ተንተርሰው ሳይሆን ጥላቻን ተላብሰውና የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚሰነዘረው ቃላትን ነው፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳን የውሳኔ ሀሳብ ተብሎ ለእርሶ የቀረበ ከአለ (መቅረቡን ስለምጠራጠር ነው)ምክንያት ተብሎ የቀረበልዎትና አምነው ይቅርታውን ለማንሳት የበቁበት ጉዳይ የቱ ነው፡፡
 
ለመሆኑ እነዚህ እርስ በእርስ የሚቃረኑ ጉዳዮች ምክንያት ተብሎ ለመቅረብ ህጋዊ አግባብነትም ሆነ ሞራላዊ ጉልበት አላቸው ወይ;
 
1.ቅደመ ሁኔታ መጣስ
 
የክቡር ፕሬዘዳንቱን የመልካም ምኞቱን መግለጫና ፊርማ ይዞ ሀምሌ 13/1999 ዓ.ም ለይቅርታ ተባዮች የደረሰውና በተለያየ መንገድ የተመለከትነው የይቅርታ ደብዳቤ የገለፃቸው ጉዳዮች ቅድመ ሁኔታ ለመባል የሚበቁ ከሆነ “ሕገ መንግስቱን ማክበርና ማስከበር በሕገ መንግስቱ የተssሙ አካላትን ማወቅና ማክበር ተከሰውበት የነበረውን መሰል ተግባር ዳግም ያለመፈፀም” የሚሉ ናቸው እነዚህ ቅድመ ሁኔታ ከተባሉ በወ/ት ብርቱካን የስውዲ ንግግር የተጣሰ የትኛው ነው እንደምን እስካሁን አንድም ባለስልጣን አንድም ለፕፓጋንዳው የተመደበ ሰው ይህን መግለፅ አልቻለም ክብር ፕሬዘዳንቱ ርስዎ ምን ይላሉ;
 
2. ይቅርታ አልጠየኩም ብለዋል ፡፡
 
እሳቸውን ሆነ ስለሳቸው የሚናገር ይህም እሳቸው ከሚሉት ይበልጥ ተቀባይነተ ያለው አካል አለ ካልተባለ በስተቀር “ቃሌ” ብለው ባሰራጩት ጽሑፍ ሰኔ 11 ቀን 1999 ዓ.ም በተፃፈው ሰነድ ላይ በሽማግሌዎች ላይ አማካኝነት መንግስትንና ህዝብን ይቅርታ ጠይቄአለሁ ፡፡ይሄ ከተፈለገም ልልውጠው የማልችለው ሀቅ ነው በማለት ገልፀዋል ከዚህ በላይ ከወ/ት ብርቱካን የሚፈለገው ምንድን ነበር;
 
ክቡር ፕሬዘዳንት እዚህ ላይ ይፋ ማውጣት ያልተፈለገው ቢወጣም መንግስትን እራሱ የሚያሳጣው ሆኖ በተዘዋዋሪ እየተሠራ ያለው ይቅርታው የተከናወነው በሽማግሌዎች አማካኝነት የተከናወነ ነው፡፡ መባሉን ካለመውደድ የማጣ ነው፡፡ይህ ደግሞ ፖለቲካዊም ህጋዊም ምክንያቶች አሉት
 
ለመሆኑ ሐምሌ 13 ቀን 1999 ዓ.ም የወጣውና በመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተደመጠው የሀገር ሽማግሌዎች መግለጫ ላይ እስረኞቹም የቀረበውን ሀሳብ ተቀብለው የምህረት ጥያቄ እንዲሳካ በማድረግ ጥረታችን ውጤታማ ይሆን ዘንድ ለሰጡን በጎ ምላሽና ላሳዩን ክብር በፈጣሪ ስም እናመሰግናቸዋለን በማለት የተገለፀው ይቅርታው የተካሄደው በሽምግልና መሆኑ ብቻ ሳይሆን የይቅርታ ጠያቂው የመነጨው እራሱ ከሽማግሌዎቹ መሆኑን የሚልፅ አይደለምን ይህን ደግሞ እስረኞቹ በራስ ተነሳሽነት የይቅርታ ጥያቄ እንዳላቀረቡና አዋጅ 395/96 በማይጠይቀው አግባብ የተከናወነ ይቅርታ ላለመሆኑ በቂ ማስረጃ ነው የሀገራችንን የሽምግልና ባህል የማያጎድፍ ተግባር መፈፀም ተገቢ አይደለም፡፡ ሲፈፀም ለማስቆም የሚያስችል ስልጣን እያለ ዝም ብሎ ማየትም ከታሪክ ተወቃሽነት ከትውልድ ተጠያቂነት አያድንም ፡፡
 
3. በማጭበርበር የተገኘ ይቅርታ
 
ይቅርታው የተከናወነው በታሳሪዎች እና በጠ/ምኒስትሩ መካከል በተደረገ የሽማግሌዎች ጥረት ስለመሆኑ ከላይ የገለፅኩት መግለጫ በግልፅ ያስረዳል ከመንግስት መገናኛ ብዙሃንም ሆነ ከነፃው ፕሬስ እንደሰማንና እንዳነበብነው እስረኞቹና የይቅርታ ቦርዱ ሰዎች የተገኙት ይህ ፊርማ የአንተ/ቺ ነው ወይ ለሚለው ጥያቄ ለደቂቃዎች ነው ይህ በሆነበት እና በተፈረመው ደብዳቤ ላይ ልዩነት ባልተፈጠረበት ሁኔታ ማጭበርበር የሚል ነገር እንደምን ሊነሳ ይችላል ሽማግሌ ዋሽቶ ያስታርቃል በሚለው የሀገራችን ይትበሀል መሰረት ምን አልባት በሂደት ውስጥ ሽማግሌዎች ይህን አይነት ተግባር ፈጽመው ይሆን እንዴ; የሚል ጥርጣሬ እንዳይፈጠር ያከናወኑትን የሽምግልና ተግባር የገለጹበት መግለጫ ከመንግስት ተቃውሞ አልገጠመውም፡፡ ይህም ሆነ ያልታየን ጉዳይ ዛሬ ተገልጦልናል ከተባለ ደግሞ በዚህ ጉዳይ ለጠየቁ የሚችሉት ሽማግሌዎች ብቻ ናቸው፡፡
 
4. አልተፀፀቱም
 
የአንድ ሰው መፀፀት ያለመፀፀት የሚገልፀው እንዴት በማንና በምን ሁኔታ ነው; ከሶ ያስፈረደ ወገን ስለባለጋራው መፀፀት ያለመፀፀት ምስክር ሊሆን ይቻላል ወይ; እነዚህና መሰለ ጥያቄዎች ማንሳት ቢቻልም ለህግ አግባቡ ግን ፋይዳ የላቸውም ይቅርታ የሚፈፀምበትን ሥነ-ሥርዓት ለመደንገግ የወጣው ከበላይ በተደጋጋሚ የጠቀስኩት አዋጅ 395/96 መፀፀት የሚል ቃል አይጠቀስም ስለሆነም ይቅርታ ለመከልከልም ሆነ የተሰጠን ይቅርታ ለማንሳት እንደ ምክንያት ሆኖ የሚቀርብበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም ህግ ደግሞ በእርግጥ ህግ የሚሆነው ሰዎች ስልጣናቸውን ተጠቅመው እንደሳቸው ሊጠቀሙበት የማይችሉ ሲሆኑ ነው ፡፡
 
5. አደገኛ አካሄድ በማሳየታቸው ነው፡፡
 
ይህ ደግሞ በጣም አስገራሚው እና የወ/ት ብርቱካንን አሳሪዎች ዓላማና ፍላጎት ፍንትው አድርጎያሳየ ነውወ/ት ብርቱካን ሰላማዊ ትግል ከእንግዲህ በኢትዮጵያ አያዋጣም ሲባል እኛ በወጉ ስላላስኬደን ነው እንጂ በሚገባ ያዋጣል ብለው ኢህአዴግ እንዲለወጥ ይምንታገለው ፓርቲ እንጂ ጠላታችን አይደለም ብለው ይህንንም እምነታቸው በአደባባይ ገልፀው በሰላማዊ ትግሉ መስመር የተሰለፉ ፖለቲከኛ አደገኛ አካሄድ ነው ፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት ይህን ሁሉ ህዝብ በሚገባ የሚያውቀው በእለት ተእለት የመንግስት ፕሮፓጋንዳ ደግሞ በሚገባ የተገነዘበው ሀቅ ሆናእል የሠሩት ህገ-ወጥ ተግባር እያባነናቸውና እውነት እየተፈታተነቻቸው የሴራ ተግባራቸውን ፕሮፓጋንዳ ለማሳመን የሚደክሙት ወገኖች ወ/ት ብርቱካን ለምን እንዳሰbቸው ከእለት ወደ አለት ግልፅ እያደረጉት መጥተዋል አዎ ሺህ ውሸት -አንድ እውነትን መሆን አይችልም እና ጥረታቸው አይሳካላቸውም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል ይባል የነበረው ዘመንም አልፋእል፡፡ ዛሬ ውሸት ሲደጋገም እውነት ፈጦ ይወጣል ነው ሐቁ ፡፡
 
ክቡር ፕሬዘዳንት በዚህ የሴራ ድራማ ውስጥ በእርግጥ በተዋናይነት ተሰልፈዋል ብዬ ለማመን ህሊናዬ አልቀበል አለኝ ነፃ እንዳላደርጎት ደግሞ እንዴት ሆኖ ህግ በብቸኝነት ለእርሶ የሰጠውን ስልጣን ሌሎች ተጠቅመው የፈሩትን ሲያጠቁ ያቄሙበትን ሲበድሉ በዚህም ትልቁ ህገ-መንግስት ሲጥሱ ዝም ካሉ በድራማው ውስጥ በተዋናይነት ባይሰለፉም ስልጣንዎን ለትወናው ስምዎን ለገፀ-ባህሪይ ሰጥተዋልና የተየያቂነቱ ድርሻ በእርሶ ላይ ይከፋል፡፡
 
እውነት የሚነገረው ከቤተ-መንግስት ከወጡ በስርአቱ ከተተፉ በኃላ መሆን የለበትም ያኔ አመኔታው ይቀንሳል ይቅርታው ከልብ አይሆንም (የህዝቡ) ደግሞ ርሶዎ ለየትኛው እድሜዎ፡፡ ስለሆነም እውነቱን ሳይናገሩ ወደማይቀሩበት ዓለም ከሄዱ በታሪክ ሲወገዙ ይኖራሉ ልጅ ወዳጅ ዘመድም እንዳፈረቦት ይኖራል፡፡ይህ እንዳይሆን አምነውበት ፈፅመውት ከሆነ ይህንኑ አልያም በእርሶ ስም የተሰራ ደባ ከሆነ ይህነኑ ይንገሩን እየኖሩ ከመሞት ሞቶ መኖር ሳይሻል ይቀራል ክቡር ፕሬዘዳንት ፡፡
 
ሰውየው ቃለ መሀላ ሳይሆን ሆደ መሀላ የፈጸሙ ሙትቻ ናቸው እኮ:: ሆዳቸው እንጂ አእምሮአቸው ከሞተ የቆዩን ሰው መውቀስ ስራ መፍታት አይሆንም? የሳቸው እውነት ሆዳቸው ብቻ ነው:: እድሜአቸውን ሙሉ ሀሳባቸው ከመታጠቂያቸው ከፍ ብሉ እንደማያውቅ አላወቁት ይሆን? ይሁን እስቲ ሙት ወቃሽ መሆን ከፈለጉና መቶ አለቃን ከተኙበት ከቀሰቀሱ ምን ይደረጋል::አንዳንድ ሰዎች የሰውየው አንጎል እንደወፍጮ ጄነሬተር እህል ለመፍጨት ብቻ ነው ጉልበት የሚያፈልቀው ይላሉ:: ሌሎች ደግሞ እንደምስጥ ንግስት ያደርጓቸዋል እንቁላል አይጥሉም እንጂ:: በዚያ አይን ብናያቸው ልናዝንላቸው እንጂ ልንፈርድባቸው አንሞክርም:: አዬ መከረኛ ሆድ!!!
 
ሰውየው ለስም የተጎለቱ ከሆዳቸው በቀር ሌላ የማያስቡ ስለሆኑ ለእንዲህ አይነቱ አድርባይ ቦታ መስጠት ጊዜን ማባከን ነው::
 
የሚገርመው ጉዳዩ የህግ ጉዳይ መሆኑ ወይም አለመሆኑን እያወቅን ትንተና መያዛችን ነው::ጎበዝ ስለሕግ ለመኖርና ሕግ ለማክበር እኮ መንግሥት ያስፈልጋል:: የሽፍታን ቡድን ስለህግ የበላይነት ማሳመን ከባድ ነው::
 
 
April 10th, 2009 at 12:32 | #3 ይመልሱ | ይጥቀሱ የሚገርመው ጉዳዩ የህግ ጉዳይ መሆኑ ወይም አለመሆኑን እያወቅን ትንተና መያዛችን ነው::ጎበዝ ስለሕግ ለመኖርና ሕግ ለማክበር እኮ መንግሥት ያስፈልጋል:: የሽፍታን ቡድን ስለህግ የበላይነት ማሳመን ከባድ ነው::
ድንቅ April 10th, 2009 at 13:03 | #4 ይመልሱ | ይጥቀሱ I find this letter offensive just because it starts with “Kibur”. And I don’t think I need to go into the detail of why.
 
Secondly, I am sick of people who keep on appealing to Weyane leaders regarding Bertukan’s matter. People must be insane to do the same thing over and over and expect a different result. If this doesn’t blow people out of their water, I don’t know what will. ACT. Less talk and less writing. More ACTION.
Tadios April 10th, 2009 at 18:26 | #5 ይመልሱ | ይጥቀሱ Ato Girma W/Georgis is already dead. He is just like Qimburs. There is no need of writing anything to him. If you can send him something to eat.
በሶ April 10th, 2009 at 22:27 | #6 ይመልሱ | ይጥቀሱ ሰውየው በህይወት አለ ወይስ ሙቱዋል???
Temelkach April 11th, 2009 at 00:10 | #7 ይመልሱ | ይጥቀሱ ድንቅ ባለዉ እስማማለሁ:: መጀመርያዉን ምን ሲባል ለክቡር ምናምን ምን አስፈለገ ሽፍታ ቡድን እና ሰዉየው በሆዳቸዉ ብቻ ለሚኖሩ ለመሽናት እንኮን ፈቃድ ካላገኙ የማይሸኑ ክቡር:: እባካችሁ ክብር መቀለጃ ሆነ እንዲ. ምን ብለህ እነደጣፍክም ማንበብ የሚያስፈልገ አይመስለኝም ከርሱ ላይ ነዉ ያቆምኩት::
በለው April 11th, 2009 at 00:26 | #8 ይመልሱ | ይጥቀሱ በቀድሞው የደርግ ዘመን የአንድ ቀበሌ ፍርድ ሸንጎ ሊ/መንበር ፍርድ ሲሰጡ ፋይሉን እቤታቸው
ወስደው አጥንተው ነበር የጉዳዪ ባለቤት የሕግ ባለሟል ነበሩና ተጨማሪ ማስርጃቸውን ለማያያዝ
ሲሄዱ ፋይላቸው ከቢሮ አለመኖሩን ይነገራቸዋል::ሸንጎው እንደተሰየመ ፈርዱ ተነበበላቸው ወዲያው
ወደ ዋናው ሊቀመንበር ሄደው ችግራቸውን ያስረዳሉ ሊቀመንበሩም” እኔ ምንላደርግዎ ችሎታዬ
መምህርነት እንጂ እንእርስዎ የሕግ ችሎታ የለኝም ይላቸዋል” እሳቸውም “ታዲያ እዚህ ተቀምጠህ
ምን ታደርጋለህ ዕቃ ሕዝብ ያስቀመጠህ ዕቃ ብለው” ሰውን ሁሉ አሳቁት::በልበ ሙሉነታቸውም እንዲህ ብለው ነበር ” ከዱር አውሬ ሁሉ አሳማ ነው ሆዳም ሆዱን የወደደ ጠላቱን አይጎዳም”
አሁንም የፐሬዘዳንቱ ቦታ የብሔር ብሔረሰቦችን እኩልነት የሚያሳይ እንጂ ከችሎታ ጋር የተያያዘ
አይመስልም ለመሆኑ የሚፈርሙበትን ጉዳይ አውቀውት ይሆን ? ቁምነገሩ ሰባት ቋንቋ ማወቁ ሳይሆን የሚናገሩት ፍሬ ሲኖረው ተደማጭነት ሲያግኝ ጥሩ ነበር::
አንዳንዴም በጎደለ ሞላ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል (የተሰየሙ አካላትን ማወቅና ማክበር)እነማንን??
awe April 11th, 2009 at 01:46 | #9 ይመልሱ | ይጥቀሱ ጸሃፊውን አመሰግናለሁ
በኢትዮፒያ ህገ መንግስት appologise procedure,እንደት እንደሆነ ያስተምራል.
ከዛም በላይ ህግ እንደት እንደተከለደበት ያሳያል.
አንበሴ April 11th, 2009 at 06:44 | #10 ይመልሱ | ይጥቀሱ የወያኔ ፕሬዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ( የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት እንዳልሎት: እርሶም ሆኑ ሁሉም ወያኔዎች በኢትዮጵያ ህዝብ እንዳልተመረጡ ያውቁታልና)
አንድ የቆየ ዘፈን ግጥም ላይ እንዲህ የሚል ሰምቻለሁ: እኔ ልኑር እንጂ ሆኜ እንደጊዜያቱ ወዘተ
 
መቶ አለቃ ግርማ በሶስት መንግስታት ውስጥ ምን ያህል ስልጣንን እንጂ የህዝብ አገልጋይ ለመሆን ከህዝብ ጋር አለመሆንዎን ስመለከት ያውም ከወያኔ: የሃገርን ውድ ህዝብ ያህልን ነገር ትተው ለስልጣን ብቻ ሲሉ የሃገራችንን ህዝብ በብሄር እየከፋፈሉና እየገደሉ እያሰሩ ካሉ የጥፋት ጨካኞች ጋር ፕሬዚዳንት መባል የሞት ሞት ነው::
አቢይ፡ኢትዮጵያዊ April 11th, 2009 at 07:05 | #11 ይመልሱ | ይጥቀሱ ደም፤
ሙት፡አይደለም።
ፈሰሰም፤
አልፈሰሰም፤
ህይወት፡አለው፤ለዘላለም።
ግና፡ከሰው፤
አጽሙ፡በደም፡ከታነፀው።
ግፍ፡አምጦ፤
ሃቅ፡ረግጦ።
ሕግ፡ጥሶ፤
ደም፡አፍስሦ።
በቀን-ጥላ፡ሲዝናና፤
የሕዝብ፡ቀን፡ይመጣና፤
ደም፡ይከፍላል፡በተራው፤
ፍትህ፡በደም፡ሲጠራው።
አቢይ፡ኢትዮጵያዊ
አቢይ፡ኢትዮጵያዊ April 11th, 2009 at 07:07 | #12 ይመልሱ | ይጥቀሱ ዛሬም፡በቀን-ጥላ፣
ከርሱን፡እየሞላ።
ልቡን፡ያሳበጠ፤
የግፍ-ደም፡ያማጠ።
ሕጉን፡እየጣሰ፣
ደም፡እያፋሰሰ፤
ባንዳ፡ሆኖ፡ዛሬም፣
ሕዝብን፡የሚከዳ፤
ነገ፡ይፋረደዋል፣
የሙታን፡ደም-ዕዳ።
ባንዳ፡እስኪ፡ቁጠሩ፤
ከሹሞች፡ጀምሩ።
ቀበሌና፡ፖሊስ፣
በቀደም፡ሲሰሩ፤
“ኦሮሞ፡ጠባብ፡ነው”፤
ብለው፡ያስተማሩ።
ወያኔ፡የጠላውን፣
ሌሊት፡እያስጠሩ፤
ያንን፡አስገድለው፣
ይሄን፡ያሳሰሩ፤
ዛሬ፡ግን፡ተባረው፣
በረንዳ፡የሚያድሩ፤
አስተውሏቸው፡አሉ፣
እነማን፡ነበሩ?
ለሥልጣን፡ለደሞዝ፣
ሕዝብን፡የሚከዳ፤
በገዛ-እጁ፡እንዲሞት፣
ደሙ፡እየተቀዳ፤
ባንዳነቱ፡ይጋለጥ፣
በሙታን፡ደም-እዳ።
 
“ቢኑንሲ፡ነመኛቱ፡ሰገዳን፡ነመሂንዲሱ
ድሪባ April 11th, 2009 at 15:53 | #13 ይመልሱ | ይጥቀሱ ያላዋቂ ሳሚ ልበለው የወያኔ ዘጋቢው ቢኒያም ዋና ኦፊሰር MB ብሎ አስቂኝ ነገር ለጥፏል:: ሰውየው ካልጠፋ ሥራ በዚያ ጨካኝ ቦታ ለህያ አመታት ሰው ሲያሥርና ሲያንገላታ የኖረበትን ዘመን እንደመልካም ዝና ይቀባጥርና ብርቱካንን ማስቃየቱ የሙያው ግዴታ እንደሆነ ይወሸክታል::ቀጠል አድርጎ ደግሞ በውጭ ሃገር የሚገኝ ቤተሰቡ ወንጀል ፈጽሞ ሰባት አመት ስለመታሰሩ ይናዘዛል::ለነገሩ ወያኔ ከላይ እስከታች የወንጀለኞች ስብስብ አይደል::የሚያሳዝነው አያልፍ መስሎት ህሊናውን በማይረባ ፍርፋር የሸጠው ነው::
በለው April 11th, 2009 at 16:53 | #14 ይመልሱ | ይጥቀሱ ሻምፓኝ የለውም ወይ ትልቁ ኬካችሁ
በህፃናት እንባ በሰማዕታን ደም አወራረዳችሁ
ተቅማጥ ያድርገው የገባውን ኬክ
ከላይ ያልብሳችሁ የማይድን እከክ
የደስ ደሱን ሻማ እንደለኮሳችሁ
የድሆች አምላክ ቅጥል ያድርጋችሁ!
ሀገርን ለማጥፋት ሕዝብን ለማባልት
መቶ አለቃ መሆን ታሪክን ለማጥፋት
እግርዎም ተይዟል ይቀጥል አንደበት
በገንዘብ በስልጣን የተደለላችሁ
አለ ልክ ሆነና እንዲህ ተነፍታችሁ
እንትፍ አልን ጸለይንላችሁ
ተራችሁ ይድረስ ለዕርቃነ ሥጋቸሁ
ዳግማዊት እመቤት የእኛ ታጋይቱ
የበረሀው ውሎ ይህ ነበር ውጤቱ
ሕፃናት ተርበው እየወተወቱ
በዋይታቸው ዜማ እንዴት ተደሰቱ?
አቶ መለስ ፓለቲካና ኢኮኖሚ የኮሩበት
ንግስቲቱንና ሀብታም መሪዎችን ጨበጡበት
ይህን ፎቶ ነበር ገፀ-በረከት የሠጡት ?
በባዶ ቤት መኮፈስ ወይ የሠው ንቀት
ተረዳነው ብዙ ደደብ እንዳለዎት
ፈረሱንም ጋሪውንም ቀድመው ሲጎትቱት
እውነት ብለዋል በዚህ ሥራ መተኪያም የለዎት::
ዓቢይ April 11th, 2009 at 17:56 | #15 ይመልሱ | ይጥቀሱ መቸም ነገሩ በጣም ያናድዳል. ያበሳጫል. የእድሜ ሽማግሌን ተራ ስድብ ምሳደብ ግን ሰዳቢውንም ተራ ያደርገዋል. እንዲህ ብለን ብንሰድባቸው ይሻላል.”የተባለውና የትጠቅሰውን የህግ ይዘት ምናልባት የሰሙት ዛሬ ይሆናል. የርሳቸው ሹመት ጫኝና አውራጅነት ነው. መቀበልና ማሰናበት.
ከዚህ ውጭ የሚያውቁት የለም. ድጋሚ የተሾሙት ስለማይጋፉ ነው.” ይሕ መቸም ከባድ ስድብ ነው.
 
ጎበዝ ዋናው ጠላት መለስ በአገኘው ምድረክ ሁሉ,አላሰርኩም አላለም. ያለውን ሽንጡን ገትሮ እየተሙዋገተ ነው. “አህያውን ፈርቶ ምደላድሉን” መደብደብ ትክክል አይደለም. ፖሊሱም, ዳኛውም, አቃቤሕጉም ወዘተ,መለስ በሆነበት አገር ህግ መጥቀስ ሕግ እንዳለ ያስቆጥራል.
ምናባታችሁ ያለንን መለስን ለማስወገድ ከመጣር በቀር መፍትሔ የለውም. እንበርታ.
Ethiopia first April 12th, 2009 at 02:36 | #16 ይመልሱ | ይጥቀሱ YOU WASTE YOUR TIMT tO WRITE A LETTER FOR METO Alek Girma,I am sorry to say like this . Meto alek is dead, only his belly is working. he and his family are need only food. they don’t care about human right, they don’t care about justice, also his daughter Ghant Girme doesn’t like other opposition, like birtuken and true Ethiopian. Melese=meto alka Girma=Ghant Girma = Iyassu alemhayu = Eng. Hailu. that is why Iyassu’s EPRP, Eng. Hailu’s AEUP, and melese’s TPLFdon’t like Bertiukan and true Ethiopian.
Yikerbelen April 12th, 2009 at 04:03 | #17 ይመልሱ | ይጥቀሱ Dear brothers and sisters. please let us leave this dead man alone. He can not open his eyes properly even, he can not walk properly, he can not stand with out support and he walks with the help of two sticks.Mey aleka Girma good for nothing. he is speaking tool. He is the same as your TV in your house. If you want to watch one programm you should arrange the programm otherwise The Tv will arrange your programm by it self. The dead man Girma is there because nobody can replace him, as melese said about aba dulla’s corruption” we can not do any thing against aba dulla because we can not get another person like him” from tesefay’s yegezetegnawu masetawosha. Even if Girma is with dead nerve system and with 70 % dead physically, they can not get any other person who can “oky sir” how knows weyanes use this dead man as a bridge to contact with Iyassu and Girma’s daughter for their destructive purpose. And finally we shouldknow forget that Girma is the son-law of tegeres . Gente’s mother is tegere. mognin ebabe hulete gezeye nedefewu, ande gezeyi sayayi huletegna gezeye lesewu siyasayi.
Anonymous April 12th, 2009 at 16:56 | #18 ይመልሱ | ይጥቀሱ አዪ ግርማ በሞትክውና ባረፍከው ይሻልህ ነበር እኒም ባንተ ምክንያት ስሚን ጠላውት አሁንስ ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ሙትቻ በመሸክምዋ ለሆድክ ብለህ ለማንም ባንዳ ሱሪህን ታወልቃለህ አሂሂ እኛ ልጆችዋ ወደድክም ጠላህ አንተንና መሰሎችህን ጠራርገን መጣላችን አይቀርም የሚያሳዝነው ግን ልጆችህና የልጅ ልጆችህ ባንተ ማፈራቸው ነው
አሽረቃ ከክረት አፋኢይርስ April 12th, 2009 at 17:07 | #19 ይመልሱ | ይጥቀሱ ጎበዝ እኒ እኮ የሂን ሰው ፕሪዝዳንት ብለን እንደት እነጠራዋለን አሳፋሪ የሰው ሙተቻ ለሆዱና ለጠርሙስ ጠጅ ሱሪውን ያወለቀ ወራዳ ነው እኮ ብቻ ጠጁን እየጠጣ ሱሪውን ያውልቅ እኛም ባንዳዎችን እስክመጨረሻው እንታገላቸው በርቱ እንበርታ
Yikerbelen April 13th, 2009 at 06:46 | #20 ይመልሱ | ይጥቀሱ can we pay some money for somalia’spirates? the pirates can knape and arrest him somewhere in the forest with out food. he will die with in two days.
ድሪባ April 13th, 2009 at 13:08 | #21 ይመልሱ | ይጥቀሱ ወያኔው ብንያም “ኢትዮ ፈርስት” ተራራ መዞር ተው ይላል::ተራራው ወያኔ መሆኑም አይደል ድንቄም ተራራ ተባለች::የኢያሪኮ ቅጥር በጩኸት ከፈረሰ ወያኔ ደግሞ በህዝብ ትግል የማይወድቅበት ምንም ምክንያት የለም::ብቻ እድሜ ለምን ቢኒ::
ጎይቶም የማነ April 13th, 2009 at 14:51 | #22 ይመልሱ | ይጥቀሱ ጎበዝ ሰው እኮ ሙታን ጋ አይዳረቅም. መቶ አለቃ ግርማ በቀን ብዙ እየበሉ እቲኦፕያን ለረሃብ ዳርገዋል.
 
ነፍሳችውን ይማራችው.
ታግሎ April 13th, 2009 at 16:42 | #23 ይመልሱ | ይጥቀሱ ውድ የአገርና የህዝብ አሳቢዎች:-
ከዚህ በላይ አንዳንድ ሰዎች ሃሳቦችን ጽፈውልናል:: ፕሬዚዳንቱ ቢያውቁበት አሁን ህይወታቸውን በጡረታ አዝናንተው
የሚኖሩበት ጊዜ ነው:: እሳቸው ግን ራሳቸው ባንድ ወቅት እንደተናገሩት በትረ ስልጣን ላይ የመቀመጥ ህልም ነበራቸውና
በለስ ቀናቸውና ለይስሙላም ቢሆን በርእሰ ብሄርነቱ ተጎለቱበት:: እዚህ ላይ የሚያስገርመው ለዚህ ታላቅ ስልጣንና ሃላፊነት
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን በሳቸው ላይ ሙጭጭ እንዳሉ ነው:: ከሁሉም ክልሎች የተማረና መስራት የሚችል ብዙ ሰው
ባለበት አገር:: ወይንስ ምናልባት ህዝባችን ሽሙጥና ቅልድ ስለሚወድ የመዝናኛ መድረክ እንዲያደርጋቸው ተብሎ የታሰበበት
መሰሪነት ይሆን…….
Anonymous April 13th, 2009 at 17:16 | #24 ይመልሱ | ይጥቀሱ ግሪማ ወልደጊዮርጊስ ለስም የተቀመቱ ናቸዉ;;
ዳምተዉ April 13th, 2009 at 17:30 | #25 ይመልሱ | ይጥቀሱ አቶ ግርማን ለምን አትረሱም?
birzo April 13th, 2009 at 19:05 | #26 ይመልሱ | ይጥቀሱ siga kuter bilut tafia 1 ale
ዓቢይ April 13th, 2009 at 19:08 | #27 ይመልሱ | ይጥቀሱ ስማ(ይስሙ) ኢትዮጵያ ትቅደም!
ከአርስት ውጭ መዘባረቅ አይገባም. ሌላው ይቅርና ኢንጅነር ሀይሉን ከመለስ ማመሳሰሉ ጭፍን
ቡድነኛነት ነው. ኢንጅኔር ቡርቱካንን አይጠሉም ምስረጃ የለህም. ማናቆር ትግል አይደለም. በተስጠው ርእስ መወያየት ያልቻለ ራሱን ችሎ ጽሑፍ ማዘጋጀት ይችላል. የአሁኑ ችግራችን ይሄ አይደልም. በማያለያይ መንገድ ጀግናዋን ቡርቱካንን ተረባርቦ ለምስፈታት መሞከር ነው.
መላው ቀለጠ April 13th, 2009 at 20:18 | #28 ይመልሱ | ይጥቀሱ ምን እሱ ብቻ አይጋ ፎረም ..ኢሳያስ አባይ
ዋሸራ(እያጠብክ ተፀዳዳ)
ከሀገር ፍቅር …ንጉሴ ወ/ማርያም እና ዶ/ር ኅይለየሱስ እንኳንም እኛ ታዛቢዎች ያለው መንግስት
የሚሰሩትን ማወናበድ ቢያጤነው ገና ድሮ ያጠፋቸው ነበር ::መንግስትን እና የውጭውን ነዋሪ ዜጋ
እያበጣበጡ መቀራረብን ያቆራረጡ የሁለት ቢላዋ ባለቤቶች አብሮ የተገኘ ሁሉ ጠላት ነው::
የሆነው ሆነና ልጅ ቢኒያም አንዳንድ ምሁራንን ሲያጥላላ እሰማለሁ ታዲያ ከግሪክ ሀገርም ይሁን
ከሞንትሪያል አንድ እዚህ ግባ የሚባል ዶክተር,ኢንጂነር,ወይም ሌላ ባለእውቀት አልጠቀስክልንም
የምትተቸው ሊ/ጠበብት አለማየሁ እና ሌሎችም እንኳን አንተን አለቆቻችሁን ቀርቶ የአለምን
ሕግ እያጣቀሱ አደለም እንዴ የሚያስተምሯችሁ? እስቲ ጥቀስልኝ አንድ የተሻለ የምትለውን ?
ልንገርህ እንኳን የዓለም ሕግ የማህበርና የዕድር ማዋቀር ችሎታ አለመኖራቸውን::
እስቲ እንደወትሮው እንማፀናቸሁ
ወሬና እውቀት ተማቶባችሁ
በጨለማ ጉዞ የት ትደርሳላቸሁ ?
ተማሩ መማር ፀጋ ነው
ምሁሩን ማናናቅ ምቀኝነት ነው ::
ድሪባ :
ወያኔው ብንያም “ኢትዮ ፈርስት” ተራራ መዞር ተው ይላል::ተራራው ወያኔ መሆኑም አይደል ድንቄም ተራራ ተባለች::የኢያሪኮ ቅጥር በጩኸት ከፈረሰ ወያኔ ደግሞ በህዝብ ትግል የማይወድቅበት ምንም ምክንያት የለም::ብቻ እድሜ ለምን ቢኒ::
 
 
 
{{መዋቅር}}