ከ«ኤምፒ3» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ta:MP3
ሎሌ ማስወገድ: so:MP3 ማስተካከል: ta:எம்பி3; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
== ኤምፒ3፡ምንድን፡ ነው?==
 
ኤምፒ3፡ የድምፅ፡ ወይም፡ የዘፈን ፡ፎርማት፡ ነው፡፡ቴክኖሎጂው፡ ከተፈጠረ ፡ 20(፳)፡ ዓመት፡ ገደማ ፡ይሆነዋል፡፡በብዛት፡ በዘፈን፡ ማጫዎቻዎች፡ እንዲሁም፡ ለድህረ፡ ገጽ፡ ሬዲዮዎች፣[[ለፖድካስ ]] ማጫዎቻዎች፡ ይጠቅማል፡፡
 
== ኤምፒ3፡ለምን፡ይጠቅማል? ==
 
ዋና፡ጥቅሙና፡ተወዳጅ፡ያደረገው፡ነገር፡ ብዙ፡ መረጃን፣ዘፈን፡ በጣም፡ ጥቂት፡ በሆነ፡ ቦታ፡ ለማስቀመጥ፡ ያስችላል፡፡
መስመር፡ 9፦
ኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ በመጠቀም፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ልናዘጋጀው፡ እንችላለን፡፡ይህ፡ ማለት፡ ወደ፡ 200(፪፻)፡ ዘፈኖችን፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ማስቀመጥና፡ ማጫዎት፡ ማለት፡ ነው፡፡
 
== የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡አይነት፡፡ ==
የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡ሙዚቃውን፡የሚያከማችበት፡የተለያየ፡ዘዴ፡አለው፡፡አይነቶቹም፡የሚከተሉት፡ናቸው፡፡
 
# ሶሊድ፡ስቴት(ፍላሽ፡ዲስክ)፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
# ሐርድ፡ዲስክ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
# ባለ፡ሲድ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
 
== የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች፡፡ ==
 
* አይፖድ(ipod) ስለአይፖድ፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.apple.com/itunes/
* አፓሰር(Apacer) ስለአፓሰር ለማወቅ ወይም ለመግዛት የሚከተሉትን ድህረ ገጾች ይጎብኙ ።
: http://emea.apacer.com/en/
: http://www.apacer.com/en/products/Server_Memory_Fully_Buffered_DIMM.htm
 
* ሶኒ(Sony) ስለሶኒ፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.sony.com/index.php
: ወይም http://www.sony-mea.com/productcategory/pa-mp3-walkman?site=hp_en_ME_i
:http://www.sonystyle.com/webapp/wcs/stores/servlet/CategoryDisplay?catalogId=10551&storeId=10151&langId=-1&categoryId=16178
* የማይክሮሶፍት፡ዙን(Zune from Microsoft) ስለዙን፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.zune.net/en-US/
* የክሬቲቭ፡ዜን( Creative Zen ) ስለዜን፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.creative.com/products/mp3/
 
[[Categoryመደብ:ኮምፒዩተር]]
 
[[af:MPEG-1 Oudio Laag 3]]
መስመር፡ 77፦
[[sk:MP3]]
[[sl:MP3]]
[[so:MP3]]
[[sq:MP3]]
[[sr:MP3]]
[[sv:MP3]]
[[ta:MP3எம்பி3]]
[[th:เอ็มพีสาม]]
[[tr:MP3]]