ከ«ቻይና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ቻይና''' (ቻይንኛ፦ 中国፣ 中國 /ጆንግ-ጐ/) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። አሁን ቻይናን የወከ...»
(No difference)

እትም በ22:26, 2 ኖቬምበር 2009

ቻይና (ቻይንኛ፦ 中国፣ 中國 /ጆንግ-ጐ/) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። አሁን ቻይናን የወከሉ 2 መንግሥታት አሉ። እነርሱም፦

በዓለም ላይ 23 ትንንሽ መንግሥታት ብቻ ከታይፔ ጋር ዲፕሎማቲካዊ ግንኙነት አለው። ሌሎች ሁሉ (እትዮጵያም ከ1962 ዓ.ም. ጀምሮ) ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ወደ ቤጂንግ አዛውሯል።

አገሩ ረጅም ታሪክና ሥልጣኔ አለው።