ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 115፦
 
በአእዋፍ ውስጥ ወንዶቹ በአብዛኛው በህብረቀለም የተዋቡ (ለምሣሌ እንደ ተባእት የገነት ወፍ) ሆነው ይታያሉ። ይህ ሁኔታ አንዳንድ ፍጡራንን ለኑሮ በጂ ያልሁነ ሁኔታ ይጥላቸዋል የሚል አመለካከት አለ። (ለምሣሌ ህብራዊ ቀለም አንድን ወፍ ለአጥቂዎች በግልፅ እንዲታይ ያደርገዋል) ከዚህ በተፃፃሪነት ደግሞ የስንኩልነት መግለጫ (handicap principle)የሚባል አመለካከት አለ። ይህ አመለካከት ወንዱ ወፍ ራሱን ለአጥቂዎች አጋልጦ በመታየት ነገዳዊ ጥንካሬውንና ድፍረቱን ለሴቶቹ ይገልፃል ይላል።
[[Sex differences in humans]] include, generally, a larger size and more body hair in men; women have breasts, wider hips, and a higher body fat percentage.
 
ሰብአዊ ፍጡራን፣ ወንዶቹ አጠቃላይ የሰውነት ግዝፈትና የሰውነት ፀጉር በመያዝ እንዲሁም ሴቶቹ ተለቅ ያሉ ጡቶችን በማውጣት፣ ስፋ ያሉ ዳሌዎችን በመያዝና ከፍ ያለ የውስጥ ሰውነት ቅባታዊ ይዘት በማፍለቅ የፆታ አካልዊ ልዩነትን ያሳያሉ።