ከ«ቢል ክሊንተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: mk:Бил Клинтон
robot Adding: war:Bill Clinton; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
[[Imageስዕል:Bill Clinton.jpg|thumb|200px|ቢል ክሊንተን]]
'''ዊልያም ጄፈርሰን "ቢል" ክሊንተን''' ([[እንግሊዘኛ]]፡ '''William Jefferson "Bill" Clinton''') (የትውልድ ስም፦ '''ዊልያም ጄፈርስን ብላይዝ 4ኛ፣ [[እንግሊዘኛ]]፡ William Jefferson Blythe IV''') በ[[ነሐሴ 13]] ቀን፣ [[1938]] ዓ.ም. (= [[1946 እ.ኤ.አ.]]) በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ [[2001 እ.ኤ.ኣ.]] ድረስ [[የአሜሪካ ፕሬዝዳንት]] ነበሩ። ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት አምስት ጊዜ የ[[አርካንሳው]] ስቴት አስተዳዳሪ ነበሩ።
 
ቢል ክሊንተን ያደጉት በ[[ሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው]] ነዉ። የቢል ክሊንተን አባት ዊሊያም ጄፈርሰን ብላይዝ ጁኚየር፣ ቢል ክሊንተን ከመወለዱ ሶስት ወር በፊት በመኪና አደጋ ሞተዋል። የቢል ክሊንተን እናት [[ቨርጂኒያ ክሊንተን ኬሊ]]፣ በ[[1950 እ.ኤ.ኣ.]] ሮጀር ክሊንተን የሚባል ሰዉ አገባች። 14 ዓመቱ ሲሆን ቢል ክሊንተን የመጨረሻ ስሙን ወደ ክሊንተን ለወጠ። ክሊንተን በ[[ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ]]፥ [[ዋሽንግተን ዲ.ሲ.]]፣ [[ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ]]፥ [[ኢንግላንድ]]፣ እና [[ዬል ዩኒቨርሲቲ]]፥ [[ኮነቲኬት ]] ተምረዋል። በ[[1975 እ.ኤ.ኣ.]] [[ሂለሪ ሮድሃም ክሊንተን|ሂለሪ ሮድሃም]]ን አገቡና በ[[ሊትል ሮክ፥ አርካንሳው]] መኖር ጀመሩ። ከዚያም በ[[ዩኒቨርሲቴ ኦፍ አርካንሳው]] የሕግ ፐሮፌሰር ሆነዉ አገልግለዋል። ቢል ክሊንተን የአርካንሳው አስተዳዳሪ ሆኖ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡት በ[[1978 እ.ኤ.ኣ.]] ነዉ። በዛ ጊዜ ከአሜሪካ በዕድሜ ትንሹ አስተዳዳሪ ነበሩ። በ[[1980 እ.ኤ.ኣ.]] በፍራንክ ዲ ዋይት ከተሸነፉ በኋላ በ[[1982 እ.ኤ.ኣ.]] እንደገና ተመረጡ። ከዛ ጀምሮ እስከ [[1992 እ.ኤ.ኣ.]] ድረስ ለአራት ጊዜ አስተዳዳሪ ሆነው መርተዋል። በ[[1984 እ.ኤ.ኣ.]] የአስተዳዳሪ የስልጣን ዕድሜ ከ2 ዓመት ወደ 4 ዓመት አራዝመዋል። በ1992 እ.ኤ.ኣ. ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድርዉ አሸንፈዋል። በ[[1996 እ.ኤ.ኣ.|1996]] እንደገና ተወዳድረዉ አሸንፈዋል።
 
[[Categoryመደብ:የአሜሪካ መሪዎች]]
 
{{Link FA|he}}
መስመር፡ 99፦
[[ur:بل کلنٹن]]
[[vi:Bill Clinton]]
[[war:Bill Clinton]]
[[wuu:克林顿总统]]
[[yi:ביל קלינטאן]]